Get Mystery Box with random crypto!

Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ horn_african_news — Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ horn_african_news — Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @horn_african_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.70K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-01-01 18:55:09
ኤርትራን በተመለከተ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

‹‹የእኛ ወገን የምንላቸው የሕወሓት ሰዎች ለ30 ዓመታት ታገልኩለት ያሉትን ሕዝብ ለ30 ዓመታት እየቀለበ፣ እየጠበቀ፣ አብሮ እየሠራና እያረሰ የኖረውን ሠራዊት ከጀርባው አርደው ሜዳ ላይ ሲጥሉት የታደጉት እነዚህ ሰዎች ናቸው፡፡ ለአጭር ጊዜም ቢሆን ውለታን መርሳት ነውር ነው››

‹‹አገሪቱን ለመጨረሻ ጊዜ ለማፍረስ ለሶስተኛ ጊዜ በተካሄደው ጦርነት የፌዴራል መንግሥት በቆቦ በኩል ባለው ዳገት ወደ ላይ መውጣት ስላዳገተው፣ ሕወሓት ያለውን መልክዓ ምድራዊ ጠቀሜታ ተጠቅሞ ቆቦን ተቆጣጥሮ ነበር››

ወቅቱ ክረምት ስለነበር በምዕራብ በኩል ሠራዊቱ ተከዜን ማቋረጥ ባለመቻሉ፣ በዛላምበሳ እና በአዲግራት ዞሮ ለመምጣትና ተከዜን ለመሻገር የኤርትራ መንግሥት በመፍቀዱ ጦርነቱ ሊቀለበስ ችሏል››

‹‹ለአጭር ጊዜም ቢሆን በራቸውን ባይፈቅዱልን ኖሮ ይኼንን ጦርነት መቀልበስ አይቻልም ነበር፡፡ እንደ አገር ከባድ ፈተና ውስጥ እንወድቅ ነበር››

‹‹ የኤርትራ መንግሥት ይኼን ያደረገው ሕወሓት በዚያ ጊዜ የጋራ ጠላታችን ስለነበር ነው፤ ይሁን እንጂ ሕወሓት የጋራ ጠላት የሚሆነው ትጥቁን እስኪፈታ ነው፤ ትጥቁ ከሌለ አደጋ አይሆንም››

‹‹በፖለቲካ መጠላላትና መለያየት ሲኖር ያለ ሦስተኛ ወገን በራችንን ዘግተን መነጋገር እንችላለን››

‹‹የኤርትራ ሠራዊት ከኢትዮጵያ ይውጣ የሚሉት አካላት ለኢትዮጵያ አዝነው አይደለም፤  ሱዳን 50 ኪሎ ሜትር አልፎ ድንበር ወሮ በነበረበት ወቅት አፋቸውን ዘግተው ነበር››
412 views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 18:53:12
‹‹ሕወሓትን እንደ ፖለቲካ ኃይል የማጥፋት ዓላማ ያለው ሰው ይኖራል፣ ነገር ግን የፌዴራል መንግሥቱ ዓላማ አይደለም ››
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
~~~~~~~~
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሰላም ስምምነቱን አስመልክቶ ታኅሳስ 19 ቀን 2015 ዓ.ም. ለፖለቲካ ፓርቲዎች በሰጡት ማብራሪያ ከተናገሩት

‹‹የወልቃይት ጉዳይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚመራው ሥርዓት መሠረት ይፈታል››

‹‹ሕወሓትን እንደ ፖለቲካ ኃይል የማጥፋት ዓላማ ያለው ሰው ይኖራል፣ ነገር ግን የፌዴራል መንግሥቱ ዓላማ አይደለም ››

‹‹ ከጅምሩ የጦርነቱ ዓላማ ወልቃይትን ማስመለስና ሕወሓትን ማጥፋት አልነበረም፤ የጦርነቱ ዋና ዓላማ የነበረው የአገሪቱን ሉዓላዊነት ማስከበርና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ማስፈን ነው››

‹‹ወልቃይት በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል ያለ ፀብ ነው፣ በሁለት ክልሎች መካከል ያለው ፀብ ደግሞ የሚፈታው የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚመራው ሥርዓት ነው››

‹‹የፌዴራል መንግሥት አቋም ተራ በተራ ጡንቻ እየተፈታተን አንዳችን ሌላችንን ማንበርከክ ይቁም የሚል ነው››

‹‹ወልቃይትን ከዚህ ቀደም ሕወሓት ጡንቻ ስለነበረው በጉልበት ወስዷል፣ አሁን ደግሞ ሕወሓት ሸብረክ ሲል ጡንቻ ያለው አካል ይውሰድ ካልን መጪው ትውልድ 20 ዓመት ጠብቆ ድንገት ጡንቻ ካገኘ ይወስደዋል፡፡ ስለዚህ ዘላቂው መፍትሔ ጡንቻ ሳይሆን ሕግና ሥርዓት ብቻ ነው››

‹‹አንድ ሰው ትግራይን ሲወድ ካርታውን ብቻ ሳይሆን ሕዝቡን ነው፣ ነገር ግን ካርታውን ወዶ ሕዝቡን መጥላት አይቻልም››

‹‹ቲፎዞና ደም መርጠን መለቃቀስ ይቅር፤ የትም ቦታ ሰው ሲሞት ሁላችንም ሊሰማን ይገባል››
415 views15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 20:28:39 ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምን እያሉ ነው? | በኤርትራ ጉዳይ ላይ አቋማቸውን አሳወቁ | በአማራ ባለስልጣናት ስብሰባ ላይ በድንገት ተገኝተዋል





ይህ የ @AratKiloMedia የዜና እና የትንታኔ ገጽ ነው | ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
.............................................

የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!

ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?..
.
ቴሌግራም: https://t.me/Horn_African_News

ትዊተር: https://twitter.com/Aratkilomedia?t=0..
728 views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 22:55:06
የኤርትራ ጦር ከትግራይ እየወጣ ነው | Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ


ከ2 ዓመታት በፊት የተጀመረውን ጦርነት ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ዘልቆ በተለያዩ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ተሰማርቶ የነበረው የኤርትራ ጦር እየወጣ ነው ተባለ።

ጦሩ ዛሬ ሽሬ፣ አድዋ እና አክሱምን ከመሳሰሉ የክልሉ አካባቢዎች በጭነትና በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እየተጫነ መንቀሳቀሱን የአራት ኪሎ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።

ሆኖም ጦሩ መሉ ለሙሉ ኢትዮጵያን ለቆ ስለመውጣቱ የታወቀ ነገር የለም።

በህወሓት እና በመንግስት መካከል የተደረሰውን ስምምነት አፈጻጸም የሚገመግምና ኦባሳንጆን፣ ኡሁሩ ኬንያታን እና ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ያካተተ የአፍሪካ ኅብረት ልዑክ እና የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች እንዲሁም የፌዴራል መንግሥቱ ቁንጮ ባለስልጣናት ዛሬ ሐሙስ ታህሳስ 20/2015 ዓ/ም መቀሌ ከተማ መግባታቸው ይታወሳል።

ወደ ከተማው የገቡ የፌደራል ፖሊስ አባላት የፌደራል መንግሥት ተቋማትን መጠበቅ መጀመራቸው መገለጹም ይታወሳል።

የኤርትራ ጦር ትግራይን ለቆ መውጣት የጀመረው ከዚህ ጋር በተያያዘ ስለመሆኑ የታወቀ ነገር የለም። ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስም ከዐይን እማኞች የምስክርነት ቃል በስተቀረ በሁለቱ ሃገራት መንግስታት የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ የለም።


#aratkilomedia ን በተለያዩ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮቻችን ይከተሉ
............

ዩቲዩብ :
https://youtube.com/@AratKiloMedia
https://youtube.com/@aratkilonews

ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?...

ቴሌግራም: https://t.me/Horn_African_News

ትዊተር: https://twitter.com/Aratkilomedia?t=0...
846 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 18:55:06 ‹‹የአማራ ጥያቄዎች የኢትዮጵያ ጥያቄዎች ናቸው›› | ፋሲካ ሲደልል፤ የቀድሞ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን





ይህ የ ‎@AratKiloMedia  የዜና እና የትንታኔ ገጽ ነው | ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
.............................................

የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!

ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?...
ቴሌግራም: https://t.me/Horn_African_News
ትዊተር: https://twitter.com/Aratkilomedia?t=0...
807 views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 20:11:23 ‹‹ልባቸው አማራ መሆን አቅቶት፤ አማራ ሲታረድ ቆመው ያያሉ›› | ‹‹የሚፈሰውን ደም ማስቆም ካልቻልን፤ ገዳዮችም እኛም የማንኖርበት ሀገር ይፈጠራል›› | አንጋፋው የአማራ ህዝብ ታጋይ ማሙሸት አማረ በአማራ ስም ስልጣን የያዙ የብልጽግና አመራሮች በተገኙበት መድረክ ያደረገውና ብዙዎችን ያስጨበጨበው ንግግር





ይህ የአራት ኪሎ ሚዲያ የዜና እና የትንታኔ ገጽ ነው | ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
.............................................

የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!
ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?..
.
ቴሌግራም : https://t.me/Horn_African_News

ትዊተር : https://twitter.com/Aratkilomedia?t=0..
.

#ethiopia #amhara #mamushet #mamushetamare #aratkilo #aratkilomedia #aratkilonews
1.1K views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 20:27:53 ‹‹ከዚሀ በኋላ አማራ የሚከፈለውን ከመክፈል ውጭ አማራጭ የለውም›› | ‹‹ ኦነግ እና ወያኔ ለአማራ መቼም አይተኙም›› | ጄኔራል ተፈራ ማሞ | ‎@aratkilonews 






.............................................

ይህ የአራት ኪሎ ሚዲያ የዜና እና የትንታኔ ገጽ ነው | ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!


የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!

ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?...

ቴሌግራም : https://t.me/Horn_African_News

ትዊተር : https://twitter.com/Aratkilomedia?t=0...
913 viewsedited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 17:15:49

1.2K views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 19:04:46 የትግራይ ሸኔ በምስረታ ላይ? | አራት ኪሎ ትንታኔ | Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ


ለተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎች ቤተሰብ ይሁኑ!


#aratkilomedia



692 views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 19:00:58 Watch "የትግራይ ሸኔ በምስረታ ላይ? | አራት ኪሎ ትንታኔ | Arat Kilo Media | አራት ኪሎ ሚዲያ" on YouTube


697 views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ