Get Mystery Box with random crypto!

'የመከላከያ አመራሮች ካጠፉ የማይጠየቁ ተደርጎ መቆጠር የለበትም፤ የመከላከያ አመራሮችን የማይነኩ | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

"የመከላከያ አመራሮች ካጠፉ የማይጠየቁ ተደርጎ መቆጠር የለበትም፤ የመከላከያ አመራሮችን የማይነኩ አድርጎ ማየት ትክክል አይደለም፤ ሁሉም በህግ ፊት እኩል ነው"
ተመስገን ደሳለኝ የፍትሕ መጽሔት ማኔጅንግ ዳይሬክተር

በተመስገን ላይ ዛሬ ብይን ይሰጣል ቢባልም ዐቃቤ ሕግ ነሐሴ 24 ባስገባው አቤቱታ ብይኑ ጥቅምት 10 ሆኗል።