Get Mystery Box with random crypto!

በፌዴራል መንግሥት በኩል የሰላም ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል:: ከተሰየሙት | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

በፌዴራል መንግሥት በኩል የሰላም ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል:: ከተሰየሙት የቡድኑ አባላት ስም ዝርዝር ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል::

የቡድኑ አባላትም የሚከተሉት ናቸው።

1ኛ. አቶ ደመቀ መኮንን........ሰብሳቢ
2ኛ. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቲዎስ.....አባል
3ኛ. አቶ ተመስገን ጥሩነህ......አባል
4ኛ. አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር....አባል
5ኛ. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን.....አባል
6ኛ. ሌ/ል ጀኔራል ብርሀኑ በቀለ....አባል
7ኛ. ዶ/ር ጌታቸው ጀምበር.........አባል
(Via EBC)
Wasu