2023-05-04 21:44:20
ነገረ ጉንችሬ
#ሽምግልናው ከቀኑ 7:30 የጀመረ ሲሆን ከሽምግልናው በፊት በተነሱ ሀሣቦች መሰረት ክቡር አቶ መምሬ ይረዳ መድረኩን ለጆካ ሽማግሌዎች በማስረከብ ውይይቱ ተጀመረ
ነገር ግን ውይይቱ በከፊሉ ይዘቱን የለቀቀ እና ገና በአዲስ ከውስጥ ገለልተኛ ወገን ተመርጦ የእርቅ ሂደቱን እንዲመራው እና ያለውን ሂደት በሰፊው ለማየት ለማክሰኞ ቀጠሮ ይዘው ተለያይተዋል ።
የመንግስት አካላት በሽማግሌዎች በኩል የላኩት አዝናኝ መልክቶችንም ለህብረተሰቡ ደርሰዋል:
1ኛ➜''''የንግድ ተቋማት ስራ ይጀምሩ አሉ....ሚያሽጉትን ካሸጉ ቡሀላ።
2ኛ'➜'''የቆመው ትምህርት ይቀጥላል አሉ እስከ ማክሰኞ ከዛ ቡሃላስ?
3ኛ#'➜'እስሩ ይቀጥላል.....የሚል አይነት መልዕክት ለህብረተሰቡ ደርሶዋል ገርሞ ሚገርም ነው።
ነገር ግን የሽምግልናው ሒደት ገና ማክሰኞ ነው ሚጀምረው ብለውናል።
የህዝቡ አቋም ምንድንነው?
1ኛ➜'''ደህንነታችን ሣይረጋገጥ
-የወደሙ ንብረቶቻችን መፍትሔ ሣይሰጣቸው
-የታሸጉ ሱቆች ሣይነሣላቸው ንግድ መጀመር እንደማይታሰብ።
2ኛ➜ሙስሊሙን ያላማከለ ትምህርት መጀመር እንደሌለበት።
3ኛ➜ሙስሊሞች ላይ ብቻ ያነጣጠረ እስር መቆም እንዳለበት በላካቸው ሽማግሌዎች በኩል ህብረተሰቡ መልዕክቱን ለመንግስት ልኮዋል።
Sabit Abdu
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
128 views18:44