Get Mystery Box with random crypto!

ፈትህ አባቦራ መስጂድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fethababora — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fethababora — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የሰርጥ አድራሻ: @fethababora
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.06K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-07 14:24:10 ኡስታዝ አወል ሸርሞሎ
ፈድሉ ተውሂድ(የተውሂድ ትሩፋት)
ዛሬ እሁድ ከዙሁር ቡኋላ የተደረገ ዳእዋ ነው
አዳምጡት
141 viewsedited  11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 12:02:03
ቡራዩ ሰላም መስጅድ ከፈረሰም በኋላ የአካባቢው ሙስሊም ነዋሪዎች በቦታው ላይ መስገድ አላቆሙም ነበር ።
ሁሉንም ወቅት ሰላቶች ተሰብስበው በጀመአ በፈረሰው መስጅድ ሜዳ ላይ ሲሰግዱ ቆይተዋል ።ይሁን እና ትላት ቅዳሜ መግሪብ ለመስገድ ጀምአው ሲሰበሰብ ግን የአካባቢው ታጣቂዎች እና ፖሊስ በሁለት ፓትሮል መጥተው ሰላቱን ከልክለዋል።

ከዚህ በኋላ በዚህ ቦታ ላይ የሚሰግዱ ከሆነ እንደሚያስሯቸው ዝተውባቸዋል።

የሸገር ሲቲ ከንቲባ ስለመስጅዱ ፈረሳ አላውቅም ብለዋል የሸገር ሲቲ ፀጥታም መረጃው የለኝም እያለ ነው ይሁን እና ዛሬስ በፓትሮል መጥቶ ሰላቱን ያስቆመው ማን ነው?
ለዚህ አካል የፖሊስ ልብስ እና መኪና ማን ሰጠው?
ይህ አካል የራሱ እስር ቤት አለው ወይ?
ሸገር ሲቲ ስንት መንግስት ነው ያለው?

ስለመስጅድ ፈረሳ የተነሳውን ጥያቄ አለመመለስ ብሎም ስለቀጣይ የሚፈርሱ መስጅዶች ፕሮግራም ማውጣት ህዝበ ሙስሊሙን መናቅ ነው።

አዲሲቷን ከተማ ሙስሊም አልባ ለማድረግ የሚሰራው ሴራ በአላህ ፈቃድ አይሳካም።

Dino ali



https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
139 viewsedited  09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 06:24:57 "አነስ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል ፦ አቡጦልሃ ህመም የሚያጣድፈው ልጅ ነበራቸው። ለጉዞሲወጡ ህፃኑ ልጃቸው ሞተ ። ከጉዞ ተመለሱና "ልጄንምን አገኘ?" ሲሉ ጠየቁ ኡሙ ሱለይም "የህፃኑ እናት፦ከበፊቱ በረድ ብሎታል ። ስትል መለሰች ። ራትአቀረበችላቸው ተመገቡ ። ግብረስጋ ግንኙነት ፈፅመውሲያጠናቅቁ ፦ "ህፃኑን ይቅበሩት " አለቻቸው ሲነጋከአላህ መልእክተኛ (ሰዐወ) ዘንድ በመቅረብ የሆነውን ገፅ52ሁሉ አጫወቷቸው አባ ጦልሓ ። <<ግብረ -ስጋ ግንኙነትፈጸማችሁን?>> ሲሉ መልዕክተኛው ጠየቁ። <<አዎ!>>አባ ጦልሐ መለሱ። <<አላህ ሆይ! ባርክላቸው >> ሲሉዱዓ አደረጉ መልክተኛው (ሶ•ዐ•ወ) ። ወንድ ልጅወለደች ። <<ከነቢዩ ዘንድ ዉሰደው>> አሉኝ አባ ጦልሓ።ተምሮችንም አብረው ላኩ። <<ከርሱ ጋር የመጣ ነገርአልለ ?>> ሲሉ መልዕክተኛው (ሶ•ዐ•ወ) ጠየቁ ።<<አዎ!ተምሮች አልሉ >> አሉ። ነብዩ (ሶ•ዐ•ወ) አንዷን ተምርያዙና አላመጧት ። ከአፋቸው አወጡና ከሕፃኑ አፍ ውስጥከተቱት ። የአፉን ውስጥም በተምሯ ፈገፈጉት ። ዐብደላህብለው ሰየሙትም።(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)ቡኻሪ ባሰፈሩት ሌላ ዘገባ እንደተወሳ:-ኢብኑ ዑየይነህ እንዲህ ብለዋል ። አንድ የአንሷር ሰው:-<<ዘጠኝ ልጆችን አይቻለሁ። ሁሉም ቁርዐንን በቃላቸውማጥናት (መሐፈዝ) ችለዋል>> ብሏል ። የተወለደውንየዐብደላህን ልጆች ማለቱ ነው።በ ሙስሊም ዘገባ ላይ ደግሞ የሚከተለው ሰፍሯል :-ከኡሙ ሱለይም የተወለደ የአባ ጦልሓ ልጅ ሞተ። <<አባጦልሓን ስለልጁ ሞት እኔ ከመንገሬ በፊት አትንገሩት >>በማለት ኡሙ ሱለይም ቤተሰቦቿን አስጠነቀቀች ። አባጦልሓ መጡ። ራት አቀረበችላቸው። በሉ ፥ ጠጡ። ከዚያንዕለት በፊት ከምታደርገው የበለጠ ሁኔታ ተጋጊጣና ተውባቀረበችላቸው።የ ግብረ ስጋ ግኑኝነት ፈፀሙ።መጥገባቸዉንና የግብረ ስጋ ግንኙነት መርካታቸውንስትገነዘብ :- <<አባ ጦልሓ ሆይ! ሰዎች ለአንድ ቤተሰብአባላት ትውሰት አዋሱና እንዲመለስላቸው ጠየቁሊከለክሏቸው ይገባልን?>> በማለት ጠየቀች ።<<በፍፁም!>> ሲሉ መለሱላት። <<እንግዲያውስየልጅዎን ሞት አውቀው ምንዳዎን ከአላህ ይከጅሉ>>በማለት አረዳቻቸው ። ተቆጡ ። <<(የግብረ ስጋግንኙነት ) እስክፈፅም ድረስ ዘግይተሽ ነው እንዴ የልጄንሞት የምታረጂኝ ?!>> ሲሉም አማረሩ ። ከቤታቸውምበመውጣት ወደ ነብዩ (ሶ•ዐ•ወ) ዘንድ ሄዱ። የሆነውንአጫወቷቸው ። <<በዛሬው ሌሊት የፈፀማችሁት የግብረስጋ ግንኙነት አላህ ይባርክላችሁ >> አሏቸው ነብዩ(ሶ•ዐ•ወ)። ኡሙ ሱለይም አረገዘች ። የአላህመልዕክተኛ (ሶ•ዐ•ወ) ጉዞ ላይ ነበሩ። እርሷም ከርሳቸውጋር ነበረች ። የአላህ መልዕክተኛ (ሶ•ዐ•ወ) ወደ መዲናሲመለሱ በምሽት መግባት ልማዳቸው አልነበረም ።መዲና ሲቃ 44 / ምጥ ያዛት ኡሙ ሱለይም ጦልሐ ከርሷ ጋር ወደኃላ ሲቀሩ የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)ተንቀሳቀሱ።ጌታዬሆይ የአላህ መልክተኛ ሲገቡ መግባት እንደማያስደስተኝታውቃለህ በምትመለከተው ነገር ተይዤ ወደ ኋላቀርቻለሁ አሉ አቡ ጦልሐ"አባ ጦልሓ ሆይ"ይሰማኝ የነበረው የምጥ ስሜትተወግዷል ተንቀሳቀሱ አለች አሙ ሱለይም።ተንቀሳቀስን መዲና ስትደርስ ምጥ ያዛት ወንድ ልጅተገላገላች እናቴ እንዲህ አለችኝ፤"ወደ አላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በጧት ከመውሰድህበፊት ማንም ሰው እንዳያጥበው ሲነጋ ተሸክምኩትናከአላህ መልክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ ወሰድኩትና ከዚህየምቀራውን የሀዲስ ክፍል አወሱ። - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።



https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
140 views03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 20:58:05
#Update

የዲቪ (DV) 2024 አሸናፊዎች ይፋ ተደረጉ።

ባሳለፍነው ጥቅምት እና ህዳር ወራት ላይ በበይነ መረብ አማካኝነት የተሞላው የ2024 ዲቪ (DV) ሎተሪ ይፋ ተደርጓል።

ለዲቪ /DV/ 2024 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx ብቻ ውጤቱን / ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

በአ/አ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ "የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል፣ ከአሜሪካ ኢምባሲ ነው እምንደውለው / ኢሜይል / ቴክስት የምንልከው"  በሚል #የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አደራ ብሏል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 50 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

@tikvahethiopia
118 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 13:26:37
የሸገር ከተማ አስተዳደር የጀመረውን መስጆዶችን የማፍረስ ተግባሩን በአስቸኳይ እንዲያቆም፣የፈረሱትንም በራሱ ወጪ መልሶ እንዲያሰራ፣ህዝበ ሙስሊሙንም በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅ፣እንዲሁም መስጂድና መድረሳ የማፍረስ ሂደቱ እንዲቆም ለሁሉም የኦሮሚያ አከባቢዎች መመሪያ እንዲሰጥ የተከበሩ ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በደብዳቤ ጠየቁ።


https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
31 viewsedited  10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 09:31:22 እንዳይለብስ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن كان يؤمنُ باللهِ واليومِ الآخِرِ، فلا يَلْبَسْ حَرِيرًا ولا ذهبًا.﴾

“በአላህና  በመጨረሻው ቀን ያመነ ከሀር የተሰራ ልብስና ወርቅን እንዳይለብስ።”

ሶሂህ አልጃሚ: 6509

ማስታወሻ: ክልከላው የሚመለከተው ለወንድ ብቻ ነው። ሴቶችን አይመለከትም።



https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
65 views06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 07:27:25
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 16 #ሸዋል 1444 ሂ
74 views04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 06:32:18 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል።

"የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እግራቸው
እስኪሰነጠቅ ድረስ ሌሊት (ለዒባዳ) ይቆሙ ነበር። "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አላህ ላለፉትም ለወደፊት ለሚከሰቱ (ጥቃቅን) ጥፋትዎም ምህረት አድርጎልዎት እያለ ይህን ያህል መቸገርዎ ለምንድ ነው?" አልኳቸው ። "አመስጋኝ ባሪያው መሆን አይገባኝምን?" አሉ።
(ቡኻሪና ሙስሊም፣ የሐዲሱ ቃል የቡኻሪ ሲሆን ፣ሙረትኢብን ሹዕባህን በመጥቀስ ተመሳሳይ ዘገባ አስፍረዋል።)
- ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
74 views03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 21:02:46 ዛሬ ሴራው የተጋለጠበት ድብቁ የመስጅድ አፍራሽ ግብረሃይል ከቡራዩ ሰላም መስጅድ በቅርብ ርቀት የሚገኘውን ቸርች አፍርሶታል ።

በዚህ ምክንያትም የፈረሰው ሜዳ ላይ ሊሰገድ የነበረውን የዛሬ ጁሙዓህ ሰላትም ከልክለዋል።

እኛ ቸርቹም ይፍረስ ሳይሆን ያልነው መስጅዳችንን አትንኩ ነው።በህገወጥ መንገድ የፈረሰብንን መስጅድ መልሱልን እንጂ በሌላ ህገወጥ መንገድ የወገኖቻችንን ቤተ እምነት አፍረሱ አላልንም ።

አሁንም እንላለን መስጅዳችንን አፍርሶ የቁርአኑን ክብር ባለጠበቀ መልኩ ቁርአናችንን ያንገላታ እና የመስጅዱን ኮሚቴዎች ያለጥፋታቸው ያሰረው ድብቅ ሴረኛ ለህግ ይቅረብ መስጅዳችን ዳግም በነበረበት ቦታ ይመለስ ።

ፈረሳውን አላውቅም ያለው የሸገር ሲቲ ፀጥታ ዘርፍ ወንጀለኞችን አድኖ ለፍርድ ያቅርብ ነው።

የቡራዩ ሰላም መስጅድ ጉዳይ ፍትህ እና እልባት ሳያገኝ ጥያቂያችን አይቁም።

ፍትህ በሸገር ሲቲ ዙርያ ለሚገኙ መሳጅዶች!!!

Dino Ali
116 views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 20:55:52
118 views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ