Get Mystery Box with random crypto!

ፈትህ አባቦራ መስጂድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fethababora — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fethababora — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የሰርጥ አድራሻ: @fethababora
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.06K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-14 19:22:40
ለኤርዶጋንና ቱርክ ወዳጆች ብስራት !

ውጤት ቆጠራ ተጀምሯል !

በእስካሁኑ ቆጠራ ኤርዶጋን 59,47% እየመራ ሲሆን ተቀናቃኙ ክሊቺዳሮግሉ በ 34.79 % እመራ ይገኛል ።

ኢንሻአላህ ዛሬ ድል እንሰማለን !

Seid mohammed alhabeshi
153 views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 14:04:26 ኡስታዝ ሀይደር አብዶ
3 ነገሮች
ዛሬ እሁድ ከዙሁር ቡኋላ
በፈትህ አባቦራ መስጂድ
የተደረገ አጠር ያለች
ወሳኝ ዳእዋ ናት አዳምጡት
144 viewsedited  11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 13:51:52 በሀዲስ እንደተጠቀሰው የአሏህ መልዕክተኛ "ﷺ" ይህንን ዱዓ እንድንል አስተምረውናል፦

"አላህ ሆይ አንተን የማይፈራ እና ለእኛም የማያዝን መሪ አትሹምብን"
ቲርሚዚ 3502


Yahya Ibnu nuh

https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
140 viewsedited  10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 07:47:27
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 24 #ሸዋል 1444 ሂ
153 views04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 07:39:06 "አቡ ሰዒድ አልኹድሪይ (ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ መስማታቸውን ገልፀዋል፡- ‹‹አንድ ባሪያ የሰለመ ጊዜና እስልምናውም ሲያምር አላህ ያለፈ ወንጀሎቹን ሁሉ ይምረዋል፡፡ ከዚያም በኋላ (እንደ አዲስ) ስራው ሂሳብ ውስጥ ይገባል፡- የመልካም ስራው ሽልማት ከአስር እጥፍ እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ይደርሳል፡፡ ወንጀል ግን ከአምሳያው (አንድ ለአንድ) አያልፍም አላህ ይቅር ካላለ በቀር፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
144 views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:16:05
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 21 #ሸዋል 1444 ሂ
35 views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:12:23 "አቡዘር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉ

ሰዎች መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ)፦

«የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ሀብታሞች ምንዳውን ሁሉ አግበሰበሱት እኛ እንደምንሰግደው ይሰግዳሉ፣ እኛ እንደምንፆመው ይፆማሉ፣ በተጨማሪም በትርፍ ገንዘባቸው ምፅዋት በመለገስ (እኛ ልንፈጽመው ያልታደልነውን) ሰናይ ተግባር ይፈፅማሉ።» አሏቸው። «አላህ የምትመጸውቱት ነገር (ሀብት) አልገሳችሁምን?» እያንዳንዱ «ተስቢህ» ሶደቃ ነው። እያንዳንዱ «ተክቢር» ሶደቃ ነው። እያንዳንዱ «ተሕሚድ» ሶደቃ ነው። እያንዳንዱ «ተህሊል» ሶደቃ ነው። በመልካም ነገር ማዘዝ ሶደቃ ነው። ከመጥፎ ነገር መከልከል ሶደቃ ነው። ከናንተ አንዳችሁ ወሲባዊ ተራክቦ መፈጸም ሶደቃ ነው። በማለት መልዕክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) ተናገሩ። «አንዳችን ወሲባዊ ስሜቱን ስላረካ ምንዳ ያገኛልን?» ስሉ ጠየቁ (ሰዎቹ)። «ስሜቱን በሐራም ሁኔታ ቢያረካ ወንጀል አይሆንበትምን? ይህ እንደሆነ ሁሉ በሃላል ማርካቱ ምንዳ ያስገኝለታል" አሉ መልዕክተኛው።"
(ሙስሊም ዘግበውታል)
- ሙስሊም ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።



https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
36 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 20:01:05 #ኪታቡ አቂደቱ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓቲ
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #20 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ


https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
78 viewsedited  17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 14:54:16 ልጆቻችሁን…

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا غربتِ الشمسُ فكفُّوا صِبيانَكم، فإنها ساعةٌ ينتشرُ فيها الشياطينُ.﴾

“ፀሀይ በምትጠልቅበት (በመግሪብ ወቅት ላይ) ልጆቻችሁን ወደ ቤት አስገቡ። ወቅቱ ሸይጣን የሚሰራጭበት ነውና።”

ሶሂህ አልጃሚ: 692



https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
104 views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 07:58:58
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 20 #ሸዋል 1444 ሂ
114 views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ