Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethpress — Ethiopian Press Agency/አማርኛ / E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethpress — Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
የሰርጥ አድራሻ: @ethpress
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.66K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-10 13:26:11
አዲስ ዘመን ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም

መልካም ዕድል
2.9K views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 10:27:27
በግጭቱ ምክንያት ተጎጂ ለሆኑ ዜጎች ከ10 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ ነክ ድጋፍ ተሰራጭቷል
****************
(ኢ ፕ ድ)
በሰሜን ኢትዮጵያ በግጭቱ ምክንያት ተጎጂ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከ10ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ ነክ ሰብዓዊ ድጋፍ መቅረቡን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ሕዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ አታለለ አቡሀይ፤ የሎጂስቲክስ ክላስተር፣ የምግብ ክላስተር፣ የጤና ክላስተርና ሌሎች ክላስተር ግብአቶች ጋር በጋራ የተጠናከረውን የሰብዓዊ ድጋፍ እንቅስቃሴ አስመልክቶ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ማብራሪያ ሰጥተዋል።በዚህም በሰሜን ኢትዮጵያ (አፋር፣ አማራ፣ ትግራይ) በግጭቱ ምክንያት ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=99129
2.9K views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 10:26:55
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በስፋት ወደ አገልግሎት ለማስገባት እየተሠራ ነው
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በስፋት ወደ አገልግሎት ለማስገባት የተለያዩ ሥራዎች በመከናወን ላይ እንደሚገኙ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።
እስካሁንም ከ7 ሺህ 100 በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በሥራ ላይ መሆናቸውንም ጠቁሟል፡፡
በትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የሕዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ከድልማግስት ኢብራህም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፣ ሚኒስቴር .....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=99126
2.4K views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 10:25:11
ኢትዮ ቴሌኮም ከ250 በላይ ከተሞች ላይ የ4ጂ ኔትወርክ ተደራሽ ማድረጉን አስታወቀ
****************
(ኢ ፕ ድ)
እንደሀገር ከ250 በላይ ከተሞች ኢንተርኔት በላቀ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችለውን የ4ጂ (አራተኛው ትውልድ) የሞባይል ኔትወርክ ተደራሽ ማድረግ መቻሉን ኢትዮቴሌኮም አስታወቀ።
ኢትዮቴሌኮም ከአጋሮቹ ጋር በመተባበር ዲጂታል የመዝናኛ አገልግሎቶችን ለደንበኞቹ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ ከሰዋሰው የሙዚቃ ስትሪሚንግ፣ ከሐበሻ ቪው፣ ከቴሌ ጌምና ቴሌ ዊን ጋር መሥራት የሚስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
የኢትዮቴሌኮም ቺፍ ማርኬቲንግ ኦፊሰር አቶ ሰይድ አራጋው በስምምነቱ ላይ እንደገለጹት፤ ኢትዮቴሌኮም የደንበኞቹን ፍላጎት ማሟላት የሚያስችሉ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችንና አሠራሮችን ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=99105
2.3K views07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 09:29:29
በክልሉ ከአንድ ሺህ 200 በላይ ትምህርት ቤቶች መደበኛ ትምህርት ጀምረዋል
***************
(ኢ ፕ ድ)
በትግራይ ክልል በአንድ ሺህ 218 ትምህርት ቤቶች መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት መጀመሩ ተገለጸ።
በትግራይ ከሚያዝያ 23 ጀምሮ በአንድ ሺህ 218 ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደት መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ኪሮስ ጉዑሽ (ዶክተር) ገልጸዋል፡፡
የቢሮ ኃላፊው ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በክልሉ ከሚገኙ አንድ ሺህ 466 ትምህርት ቤቶች መካከል ...
https://www.press.et/?p=99100
2.4K views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 14:48:13
“ኢትዮጵያ ማምረት ትችላለች። ኅብረትን፤ ልማትን፤ አንድነትን ገንዘብ ካደረግን። በቂ መሬት፤ በቂ ውኃ፣ ሊያመርት የሚችል በቂ ወጣት፤ ምርትን መደገፍ የሚችል ኢነርጂ፤ በንጽጽር ሻል ያለ የፋይናንስ አቅርቦት፤ አስቻይ የሆነ የማምረቻ ዐውድ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉን። ግብዐቱ አለን፤ በማዕድን ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች ለኢንዱስትሪው በከፍተኛ ደረጃ ግብዐት መሆን ይችላሉ፤ በግብርና ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች በከፍተኛ ደረጃ ለኢንዱስትሪው ግብዐት መሆን ይችላሉ፤ ከፍተኛ የማደግ ፍላጎት አለን"
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
3.2K views11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 13:47:13
አዲስ ዘመን ግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም

መልካም ዕድል
3.2K views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 21:55:16
በጋምቤላ ክልል ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝዉዉርን ለመግታት በተደረገዉ እንቅስቃሴ 38 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎችና ሽጉጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢፕድ ምንጮች ያደረሱን መረጃ ያመለክታል
557 views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 20:55:45
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ በታላቁ ቤተ መንግሥት ተቀብለው ውይይት አድርገዋል።
940 views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 16:34:18
የመቀሌ ወደብና ተርሚናል ወደ አገልግሎት ተመልሷል
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የመቀሌ ወደብና ተርሚናል ወደ አገልግሎት መመለሱን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አሰታወቀ።
በነበረው የፀጥታ ችግር ተቋርጦ የቆየው የመቀሌ ወደብና ተርሚናል ወደ መደበኛ አገልግሎት ተመልሷል።
መዳረሻቸው መቀሌ ወደብና ተርሚናል ለሆኑ ገቢ ጭነቶችን ከዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከመነሻው የባሕር ወደብ ለመቀሌ ኦፕሬሽን መክፈት እንደሚቻል የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አሰታውቋል።
1.7K views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ