Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹ኢትዮ University

የሰርጥ አድራሻ: @ethiouniversity1
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 126.79K
የሰርጥ መግለጫ

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀
@hilwauniversity
Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 323

2021-02-27 06:27:37
የወልድያ ዩንቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ከፈተና በኋላ ዲፓርትመንት ምርጫ ስለሚኖር ለዕረፍት ወደ ቤት እንዳትሄዱ ተብላቹሃል ።


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
9.1K views03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 23:12:20 ትኩረት ለ ትግራይ ተማሪዎች

እኔ የ አዲግራት ዩንቨርስቲ ነባር የ 4ተኛ አመት ተማሪ ነኝ ። ያው እንደምታውቁት በ 11/06/2013 የተፈጠረው የ ጎደኞቻችን ሞት ጥልቅ ሀዘን ዉስጥ ከቶናል ። በእዉነቱ አይገባቸውም ነበር ምን ያህል ፈተናን ተጋፍጠው ለመመረቅ እንደበቁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያውቀው ነው።

የሳይንስ እና ከፋተኛ ትምህርት ሚኒስትር ስለ ነባር የ አዲግራት እና አክሱም ዩንቨርስቲ ተማሪዎችን ጉዳይ በ አፋጣኝ አፅንኦት ሰቶ ሊመለከተው እና መፍትሔ ሊያስቀምጥለት ይገባል።

ሁሉም ዩንቨርስቲዎች ተመራቃ ተማሪዎቻቸውን በሰላም አስመርቀው ሸኝተው ነባር ተማሪዎቻቸውን ተቀብለው ማስተማር ከጀመሩ ወራት አልፈዋል። ነገር ግን ትግራይ ዉስጥ ባለው ጦርነት እና የ ዩንቨርስቲዎች መውደም ምክንያት ነባር ተማሪዎችን ለመጥራት አልተቻለም። በመሆኑም ተማሪዎች ከትምህርት ከራቁ 1 አመት ሞልቶቸው በስነ ልቦና ጫና ውስጥ እንገኛለን። ስለዚህ የሳይንስ እና ከፋተኛ ትምህርት ሚኒስትር ተማሪዎች ያሉበትን ችግር በመረዳት በየክልሉ የመቀበል አቅም ባላቸው ዩንቨርስቲዎች ገብተን የምንማርበትን ወይም ደሞ በበቂ አጀብ ወደ መቀሌ የምንገባበትን ነገር እንዲያመቻች በትህትና እንጠይቃለን።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
1.6K views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 22:51:31 From Medicine students

Selam ye adigrat university ye medicine temari negn... yhew be corona na begna hager ye politica chger mkniyat 1 amet mulu ke timihrt rakn, lag sanareg kecheresn be 8 amet malet new yemnchersew, esunm ahun emnketlbet menged ketefetere( btw 1or 2 amet rasu yedegemu ynoralu) gzewn aslut, ybas blo betegst suicidal thoughtochn endemnm taglew alfew fetari fekdo lememerek yehedutm be hiwot limelesu alchalum... batekalay le hulachum malet yemfelgew le mebtachn wedehuala anbel, mengist amarach be afatagn felgo wede timhrtachn endimelsen enteyk zim anbel we r dying inside this is a lot to handle honestly

ፍትህ ለትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
2.5K views19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 22:47:05 ሰላም r እባላለው የአክሱም ዮኒቨርስቲ fresh ተማሪ ነኝ አሁን ላይ ስለግቢያችን የምንሰማው ነገር አሳሳቢ ነው አብዛኞቹ በያሉበት ሀገር የግል ኮሌጅ እየተመዘገቡ ነው ።
ውጤቱን ይዞ የመጣ ካቆሙበት እየቀጠለ
ይዞ ያልመጣ ከfresh እየጀመረ ነው ሁሉም ተስፋ በመቁረጥ ላይ ይገኛል።
የሚመለከተው አካል መፍትሄ እንዲፈልግልን ማለትም ወደሌላ ጊቢ ገብተን እንድንማር እንዲያደርግልን ይገባል ።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
2.5K viewsedited  19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 20:41:52 የተማሪዎች ሀሳብ

ሰላም እንዴት ናችሁ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የአክሱም የዩንቨርስቲ 3ኛ ዓመት የባዮቴክኖሎጂ ተማሪ ነኝ ከመቐሌ ወደ ቤተሰብ ሲሄዱ የተገደሉት ተማሪዎች እጅግ የሰዝናል ተምረን ሰው እንሆነለን ብሎ ሂዶ መሞት እጅግ የሰዝናል የሆነው ሁኖል እና ደግሞ እኛም ሂደን መሞት የለብንሞ ፍትሕ ከመንግሥት የሰጠን ከቤት መስቆየት መፍትሔ አይደለም መንግስት መፍትሔ ከልሰጠ ግን እኛም እንደዚህ ነን በቤት የለንም ወደሆለ ስለ ሆነ እየተጨነቅን የሄዱትም እየሞቱ በጣም አዝኛለሁ ስለዚህ እውነት መንግስት ከለ ፍትሕ የሰጠን
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለአክሱም ዩንቨርስቲ ነበር ተማሪዎች እንዲሁም ለአዲግራት ዩንቨርስቲ ተማሪዎች !!!

T M እባላለሁ ከአዲግራት ዩኒቨርስቲ ፋርማሲ ሶስተኛ አመት መንግስት ለምን አያስብልንም ጉዳዩ ቀላል ይመስለኛል ለምን ወደተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አንበተንም ይህን ሁሉ አመት የለፋንበት ባዶው ሲቀር አይከብድም ወይ? ስንት ተማሪ ተስፋ ቆርጧል ትምህርት ሚኒስቴር ለምን ዝም ብሎ ያያል። እባካችሁ ከነዚህ ተማሪዎች መሀል ሀገር ሚመራ አለ ዶክተር አለ መሀንዲስ አለ መምህር አለ ስንቱን ልጥቀስ
ፍትህ ለአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

ትኩረት

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
615 viewsedited  17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 17:21:11 ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ

S እባላለሁ የ አክሱም ዪኒቨርስቲ የ2012 ዓ.ም የ 4ኛ አመት የኤሌክትሪካል ተማሪ ነበርኩ
እስካሁን ተስፋችን አልተሟጠጠም ነበር አሁን ግን በሰማነው ነገር በጣም አዝነናል
የሆነው ሆኖ ግን ከዚህ በኋዋላ ግቡ እንኳ ቢሉን እዛ ቦታ እንዴት ነው እምንሄደው እባካችሁ በኛ ቦታ ሆናችሁ አስቡትና ወየ ሌላ ግቢ በትነው እምንቀጥልበትን መንገድ ፈልጉልን
እኛም ከጭንቀት ላይ ጭንቀት እያከልን ተሰቃየን
እባካችሁ ለሚመለከታቸው ሰወች አድርሱልን

እነዚህ ሀሳቦች በርግጠኝነት #Moshe ጋር ይደርሳሉ ። በኛ በኩል የቻልነውን እናደርጋለን። መንግስትም ይሄንኑ ጉዳይ በትኩረት እንድያይና ሌሎች ሰለማዊ የሆኑ አማራጮች እንደሚወስድ እንሻለን

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
5.0K viewsedited  14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 16:46:19 እንደምታዩት በጣም ወሳኝ ነጥቦች እየተነሱ ነው።

በተለይ ትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲ የምትማሩ ተማሪዎች ያላችሁን ሀሳብ ግለፁልን

ሀሳቦችን ደግሞ ሼር ተደራረጉ

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
841 views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 16:43:51 ትኩረት

የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዚህ መልኩ

ሰላም እንዴት ናችሁ,,እኔ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ባለፈው ሳምንት በሰማነው ነገር እጅግ አዝኛለሁ ። ቤተሰቦቻችሁ ፈጣሪ ያፅናችሁ እና moshe ምን አሰቡ ለወደፊት ለምንጠራውስ ምን ዋስትና አለን አሁን ባለበት ትራንስፈር ለምን አይፈቀድልንም ወይም መበተን ተመሳሳይ ክሬዲት ሀወር ካላቸው ለምሳሌ ወልዲያ ወሎ ።;; ብቻ አይናችን መግባቱ ከባድ ነው እያየው እስኪ የሟቾች ወላጅ ምን ይል ይሆን ብቻ መፍትሄ ቶሎ ይወሰንልን
ፍትህ ለ አዲግራትና አክሱም ተማሪዎች

TD እባላለሁ የ አዲግራት ዩንቨርስት 2ኛ አመት የህግ ተማሪ ነኝ የለንበት ደረጃ በጣም ሚያስጠላ ተስፋ አሰቆራጭ ነው የሰመሁት ነገር ሚያሳዝን ነው መንግስት እንደ ለብራቶሪ አይጥ እየተጠቀመብን ነው እኛ ተማሪዎች ነን ምነፈልግ መማሩን ለመማር ደግሞ መረጋጋት ያስፈልገናል።ከተቻለ ወደ መሀል ሀገር መተን ሠላሙ እስኪመለስ ብንማር መልካም ይመስለኛል።

እኔ ከአዲግራት ዩንቨርስቲ ነበር የምማረው እናም አሁን ባለው ሁኔታ ዩንቨርስቲው ጉዳት ደርሶበት ጥገና ላይ ነው የሰላሙም ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው ።ሌሎች ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎችን ወይ አስግብተዋል ወይም ጠርተዋል እኛ ግን እስካሁን ቤተሰብ ጋር ቁጭ እንዳልን ነው እናም ከባድ የስነ ልቦና ጉዳት እየደረሰብን ነው እናም እባካችሁ የሆነ መፍትሄ እንድናገኝ ድምፅ ሁኑን ።ከሰላምታ ጋር

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
961 views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 16:36:26
Grade 12

Entrance Exam Time Table

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
1.2K views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 16:35:06 ትኩረት ለትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
ከተማሪዎች ሀሳብ

ሰላም እንዴት ናችሁ የአክሱም ዩኒቨርስቲ 4th year ተማሪ ነኝ እውነት የሰማነው ነገር ያሳዝናል ልብ ይሰብራል 17 ዓመት ተምሮ ለመሞት ከሆነ በቃ በየአቅራቢያችን እንማር መፍትሄ ይሰጠን በጋራ እንሁን


H T የአክሱም 4ተኛ ዓመት ተማር ነኝ። በደንብ ብታሰብ ጥሩ ነው። ምክነቱም አንድ ነገረ ከደረሰ በኀለ በምድያ በቴሌቨን ጥልቅ ሐዘን ከምሉ ወዴ ሌሎች ዮንቨረስት ይበትኑን። በዝህ ሁኔታ ሄደን ለማመር ያስፈራል ብዙ ለፍታን ፍሬያችንን ሰናይ መንገድ ለይ መቅራት ያሰዝነል። ከፍት ያሉቱ ብያስብ መልከም ነው። #moshe እስካ አሁን ምንም ምለሽ አልሰጣም ሕይወተቻውን ለጡቱ? ተስፈ ቆረጣናል አሁንማ ሰነ ልቦነችንም አይምሮችንም ክሰራ ገጥሞነል። ፈት ለአክሱም ዮንቨርስት ተማርዎች

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
1.2K viewsedited  13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ