Get Mystery Box with random crypto!

የተማሪዎች ሀሳብ ሰላም እንዴት ናችሁ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የአክሱም የዩን | 🇪🇹ኢትዮ University

የተማሪዎች ሀሳብ

ሰላም እንዴት ናችሁ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የአክሱም የዩንቨርስቲ 3ኛ ዓመት የባዮቴክኖሎጂ ተማሪ ነኝ ከመቐሌ ወደ ቤተሰብ ሲሄዱ የተገደሉት ተማሪዎች እጅግ የሰዝናል ተምረን ሰው እንሆነለን ብሎ ሂዶ መሞት እጅግ የሰዝናል የሆነው ሁኖል እና ደግሞ እኛም ሂደን መሞት የለብንሞ ፍትሕ ከመንግሥት የሰጠን ከቤት መስቆየት መፍትሔ አይደለም መንግስት መፍትሔ ከልሰጠ ግን እኛም እንደዚህ ነን በቤት የለንም ወደሆለ ስለ ሆነ እየተጨነቅን የሄዱትም እየሞቱ በጣም አዝኛለሁ ስለዚህ እውነት መንግስት ከለ ፍትሕ የሰጠን
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለአክሱም ዩንቨርስቲ ነበር ተማሪዎች እንዲሁም ለአዲግራት ዩንቨርስቲ ተማሪዎች !!!

T M እባላለሁ ከአዲግራት ዩኒቨርስቲ ፋርማሲ ሶስተኛ አመት መንግስት ለምን አያስብልንም ጉዳዩ ቀላል ይመስለኛል ለምን ወደተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አንበተንም ይህን ሁሉ አመት የለፋንበት ባዶው ሲቀር አይከብድም ወይ? ስንት ተማሪ ተስፋ ቆርጧል ትምህርት ሚኒስቴር ለምን ዝም ብሎ ያያል። እባካችሁ ከነዚህ ተማሪዎች መሀል ሀገር ሚመራ አለ ዶክተር አለ መሀንዲስ አለ መምህር አለ ስንቱን ልጥቀስ
ፍትህ ለአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

ትኩረት

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝