Get Mystery Box with random crypto!

ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ S እባላለሁ የ አክሱም ዪኒቨርስቲ የ2012 ዓ.ም የ 4ኛ አመት የኤሌክት | 🇪🇹ኢትዮ University

ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ

S እባላለሁ የ አክሱም ዪኒቨርስቲ የ2012 ዓ.ም የ 4ኛ አመት የኤሌክትሪካል ተማሪ ነበርኩ
እስካሁን ተስፋችን አልተሟጠጠም ነበር አሁን ግን በሰማነው ነገር በጣም አዝነናል
የሆነው ሆኖ ግን ከዚህ በኋዋላ ግቡ እንኳ ቢሉን እዛ ቦታ እንዴት ነው እምንሄደው እባካችሁ በኛ ቦታ ሆናችሁ አስቡትና ወየ ሌላ ግቢ በትነው እምንቀጥልበትን መንገድ ፈልጉልን
እኛም ከጭንቀት ላይ ጭንቀት እያከልን ተሰቃየን
እባካችሁ ለሚመለከታቸው ሰወች አድርሱልን

እነዚህ ሀሳቦች በርግጠኝነት #Moshe ጋር ይደርሳሉ ። በኛ በኩል የቻልነውን እናደርጋለን። መንግስትም ይሄንኑ ጉዳይ በትኩረት እንድያይና ሌሎች ሰለማዊ የሆኑ አማራጮች እንደሚወስድ እንሻለን

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝