Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም r እባላለው የአክሱም ዮኒቨርስቲ fresh ተማሪ ነኝ አሁን ላይ ስለግቢያችን የምንሰማው ነገ | 🇪🇹ኢትዮ University

ሰላም r እባላለው የአክሱም ዮኒቨርስቲ fresh ተማሪ ነኝ አሁን ላይ ስለግቢያችን የምንሰማው ነገር አሳሳቢ ነው አብዛኞቹ በያሉበት ሀገር የግል ኮሌጅ እየተመዘገቡ ነው ።
ውጤቱን ይዞ የመጣ ካቆሙበት እየቀጠለ
ይዞ ያልመጣ ከfresh እየጀመረ ነው ሁሉም ተስፋ በመቁረጥ ላይ ይገኛል።
የሚመለከተው አካል መፍትሄ እንዲፈልግልን ማለትም ወደሌላ ጊቢ ገብተን እንድንማር እንዲያደርግልን ይገባል ።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝