Get Mystery Box with random crypto!

ትኩረት የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዚህ መልኩ ሰላም እንዴት ናችሁ,,እኔ የአዲግራት | 🇪🇹ኢትዮ University

ትኩረት

የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዚህ መልኩ

ሰላም እንዴት ናችሁ,,እኔ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ባለፈው ሳምንት በሰማነው ነገር እጅግ አዝኛለሁ ። ቤተሰቦቻችሁ ፈጣሪ ያፅናችሁ እና moshe ምን አሰቡ ለወደፊት ለምንጠራውስ ምን ዋስትና አለን አሁን ባለበት ትራንስፈር ለምን አይፈቀድልንም ወይም መበተን ተመሳሳይ ክሬዲት ሀወር ካላቸው ለምሳሌ ወልዲያ ወሎ ።;; ብቻ አይናችን መግባቱ ከባድ ነው እያየው እስኪ የሟቾች ወላጅ ምን ይል ይሆን ብቻ መፍትሄ ቶሎ ይወሰንልን
ፍትህ ለ አዲግራትና አክሱም ተማሪዎች

TD እባላለሁ የ አዲግራት ዩንቨርስት 2ኛ አመት የህግ ተማሪ ነኝ የለንበት ደረጃ በጣም ሚያስጠላ ተስፋ አሰቆራጭ ነው የሰመሁት ነገር ሚያሳዝን ነው መንግስት እንደ ለብራቶሪ አይጥ እየተጠቀመብን ነው እኛ ተማሪዎች ነን ምነፈልግ መማሩን ለመማር ደግሞ መረጋጋት ያስፈልገናል።ከተቻለ ወደ መሀል ሀገር መተን ሠላሙ እስኪመለስ ብንማር መልካም ይመስለኛል።

እኔ ከአዲግራት ዩንቨርስቲ ነበር የምማረው እናም አሁን ባለው ሁኔታ ዩንቨርስቲው ጉዳት ደርሶበት ጥገና ላይ ነው የሰላሙም ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው ።ሌሎች ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎችን ወይ አስግብተዋል ወይም ጠርተዋል እኛ ግን እስካሁን ቤተሰብ ጋር ቁጭ እንዳልን ነው እናም ከባድ የስነ ልቦና ጉዳት እየደረሰብን ነው እናም እባካችሁ የሆነ መፍትሄ እንድናገኝ ድምፅ ሁኑን ።ከሰላምታ ጋር

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝