Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹ኢትዮ University

የሰርጥ አድራሻ: @ethiouniversity1
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 126.74K
የሰርጥ መግለጫ

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀
@hilwauniversity
Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 324

2021-03-01 19:51:45 #Grade12

የዩኒቨርስቲ Intake Capacity ነው።

በየዩኒቨርሲቲው የሚሰጠዉን ፊልዶች ከዚህ ማወቅ ይቻላል ።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
1.7K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 19:46:48
#NationalExam

የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ከየካቲት 29 ቀን 2013 ጀምሮ የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና በተሳካ መልኩ እንዲጠናቀቅ ከ4 መቶ በላይ የፖሊስ ሀይል አባላት ስምሪት እንደተሰጣቸዉ ለአሃዱ ሬድዮ ኤፍ ኤም 94.3 አሳውቋል።

ከዚህ ቀደም ይፈጠሩ የነበሩ ችግሮች እንዳይከሰቱ የዲጅታል ደህንነት እና የአካላዊ ደህንነት መፈተሻዎች መዘጋጀታቸዉ ተገልጿል፡፡

ፈተና በሚካሄድባቸዉ ቀናት አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶች ተሟልተዋል ያሉ ሲሆን ለፈታኞች እና ለተቆጣጣሪዎች ማብራሪያ የመስጠት እንዲሁም የመፈተኛ ክፍሎችን ማዘጋጀት በስፋት እየተሰራባቸዉ መሆኑን ሀገር አቅፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ለሬድዮ ጣቢያው (አሃዱ FM 94.3) አሳውቋል።


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
321 views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 11:33:10
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዝዳንት ተሾመለት።

ዶክተር አህመድ ሙስጠፋ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አድርጎ መሾሙን የኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።

ዶክተር አህመድ ላለፉት ሁለት ዓመታት ዩኒቨርሲቲውን በአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንትነት ኋላም ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት በመሆን አገልግለዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት 14 ዓመታት ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
1.8K views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 11:51:10
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ

ትምህርት ሚኒስቴር የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ስርጭትን አስመልክቶ ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።

በውይይቱ የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ( ዶ/ር ኢንጂነር) ፈተናው በተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንዲከናወን ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡

ሚኒስትሩ ሀገር አቀፍ ፈተናውን በተያዘለት የግዜ ገደብ ለመስጠት እና ለማጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን አስታውቀዋል።

የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዲላሞ ኦተሬ( ዶ/ር) በበኩላቸው ፈተናው በተያዘለት ጊዜ እንዲካሄድ በከፍተኛ ጥንቃቄና ቅንጅት እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ከየካቲት 21 - 26/2013 ድረስ የመፈተኛ ቁሳቁሶችን የማሰራጨት ሥራ እንደሚጠናቀቅም በውይይቱ ተገልጿል።

በመሆኑም ፈተናው በሚፈለገው አግባብ እንዲጠናቀቅ የሚመለከታቸው የጸጥታ አካላት፣የትምህርት ማህበረሰቡና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት በመቀናጀት የጀመሩትን ተግባር አጠናክረው እንዲቀጥሉ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ከየካቲት 29,2013ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወሳል።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
5.5K views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 08:02:09 ስላም እንዴት አደራችሁ
#Grade12Registration

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትላንት እስከ 10:30 ለመመዝገብ ስልካችሁን ና ስማችሁን የላካችሁት በዚህ Account ላይ Hi በሉኝ @Nowords4u

ችግሩ ስልካችሁን በ Email ስለሆነ የመዘገብነው ወደ ቴሌግራም Sync አልተደረገልንም።

ከ 10:30 ቡሃላ የላካችሁ 2ኛ ዙር ላይ ጠብቁን

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
6.6K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 22:19:31
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ዓመት ተማሪዎቹን በራሱ ዩኒቨርሲቲ ሊጠራ መሆኑን አሳወቀ !

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የደረሰው ዝርፊያና ጉዳት ከፍተኛ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዜዳንት ፕሮፌሰር ገብረእየሱስ ብርሃነ ዛሬ በነበረው የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምረቃ ስነስርዓት ላይ ሲናገሩ ተደምጠዋል።

ዩኒቨርሲቲውን ወደነበረበት የቀድሞ ሁኔታ ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ያሳወቁት ፕሮፌሰሩ የሁሉም አካላት ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።

ከ1ኛ እስከ 4ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በአጭር ጊዜ ዩኒቨርሲቲው ዝግጅቱን አጠናቆ ተቋርጦ የነበረውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስቀጠል ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ እንደሚጠራቸው ፕ/ር ገብረእየሱስ አሳውቀዋል።

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ላይ በደረሰው ውድመት እና ዝርፊያ ዛሬ ዩኒቨርሲቲው ያስመረቃቸው ለ12ኛ ጊዜ ያስመረቃቸው ተማሪዎች ያላጠናቀቁትን ትምህርት መቐለ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በመማር ነው አጠናቀው የተመረቁት።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
8.1K views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 21:35:22
Grade12 Registration

በተባለው መሰረት የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን መዝግበን ተጠቃሚ ልናደርጋቸው ስራ ጀምረናል።

እሰሰካሁን 117 ተማሪዎች ተመዝግቧል። 368 ተማሪዎች ደግሞ ለመመዝገብ የተጠያቁትን ልኳል።

ምዝገባው ይቀጥላል ላልሰሙ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው ። የግሩፑን ና የ Registrationu አላማ ከላይ በቻናላችን ላይ ገልፀናል።

አንዳንድ ተማሪዎች setting restrict ስለረጋችሁ ወደ ግሩፑ Add ልናደርጋችሁ አልቻልንም።

በተጨማሪም ስለ ዩኒቨርሲቲዎች ና ስለ ፊልዶች በቂ መረጃ ሳይኖራችሁ Form አትሙሉ

ለመመዝገብ @grade12registrationbot ላይ ገብታችሁ የተጠየሠቃችሁትን በአንድ ጊዜ ብቻ ላኩልን

ሼር ሼር ማድረግ አትርሱ ሁሉም ቤት ይድረስ።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
8.2K views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 20:49:03 ዲላ ዩኒቨርስቲ

የዶርም ምደባው በጉሩፓችሁ ላይ ተለቋል ።
ገብታችሁ መመልከት ነው።
@dillauniversity1

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
8.1K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 17:47:38
የ 12ኞች ምዝገባ እንደቀጠለ ነው።

የላካችሁ ተማሪዎች እየመዘገብን ወደ ግሩፑ እያስገባን እንገኛለን። ነገር ግን #Setting'ችሁን አስተካክሉ ። #Add ማድረግ አልቻልንም።

ላልሰሙ ንገሯቸው እስከቻልነው ያክል አሰንመዘግባለን

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
9.7K views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 14:47:17 #ONLY_FOR_GRADE12 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ለሆናችሁ ብቻ የሚሆን ግሩፕ ተዘጋጅቷል። በዚህ ግሩፕ ላይ የሚገቡት ሰዎች በኛ እውቅና ብቻ ይሆናል። የግሩፑ አላማ ተማሪዎች ለፈተና የሚያስፈልጋቸውን ነገር ማሳወቅ ፈተናው እንደ 2011 ተሰርቆ የሚወጣ ሁሉም ተማሪ እንድያውቅ ማድረግ ፊልድ ና ዩኒቨርሲቲ ሲመርጡ ምን ላይ Consider መሆን እንዳላቸው መነጋገር የተለያዩ ጥያቄዎችን…
9.9K viewsedited  11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ