Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹ኢትዮ University

የሰርጥ አድራሻ: @ethiouniversity1
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 126.74K
የሰርጥ መግለጫ

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀
@hilwauniversity
Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 328

2021-02-19 21:56:15
የብቃት ምዘና ፈተና

መጋቢት 20-24/2013

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
15.0K viewsedited  18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-19 19:10:52 Title: All Shortcuts for Students


Page: 27

MB size: 719.4KB

Prepared by: Reshad Muzemil

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
15.2K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-19 15:47:21
15.3K views12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-19 15:43:06
በዩኒቨርሲቲዎች የማኅበረሰብ አቀፍ አማካሪ ምክር ቤቶች ተቋቁመው ወደ ሥራ ገቡ።

የዩኒቨርስቲዎች ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሥራ ስኬታማ እንዲሆን ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያካተተ የማኅበረሰብ አቀፍ አማካሪ ምክር ቤቶች ተቋቀቁመው ወደ ስራ መግባታቸውን የሳይንስ እና ከፍተኛ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በእያንዳንዱ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንቶች የሚመራው ይህ አማካሪ ምክር ቤት የተቋማቱን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ በቅርብ በመከታተል ለሚፈጠሩ ችግሮች መፍትሔ እየሰጠ የሚሄድ ነው ተብሏል።

ሀገርም ሆነ ሀገርን ገንቢ ትውልድ ማፍራት የሚችል ተቋም ሊኖር የሚችለው ሰላም ሲኖር መሆኑን የተናገሩት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አመለወርቅ ህዝቅኤል እያንዳንዱ ተማሪ የሚፈፅመው ድርጊቱ ሁሉ ምክንያታዊ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት ብለዋል። (EBC)

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
13.3K viewsedited  12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-19 12:35:01 Ambo University
#News!

As per the competition made for the top leadership positions using MoSHE directive no 002/2011, the following are appointed to the respective positions mentioned immediate after their name as of Today February 19, 2021!

1. Dr. Bayisa Leta, Academic Affairs Vice President

2. Dr. Solomon Alemu, Administration and Student Service Affairs Vice President

3. Dr. Bizunesh Mideksa, Research and Community Service Vice President

4. Dr. Solomon Masho, Business and Development Vice President

I wish good luck to the appointees and my beloved University!
Regards,

Tadesse Kenea Amentae (PhD)

President of Ambo University

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
14.1K views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-19 11:00:03
"4G LTE ፈጣን ኢንተርኔት"

አሁን ላይ በኢትዮጵያ ብቸኛው የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም ትላንት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ በኩባንያው በደቡብ ምስራቅ ሪጅን ከተሞች በአዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ዱከም ፣ሞጆ፣ ገላንና አዋሽ መልካሳ የ4G LTE ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀምሯል።

4G LTE ጥቅም ምንድነው ?

- HD ቪድዮዎችን በቀጥታ ለመመልከት
- በጥራት የቪድዮ ኮንፈረንስ ለማድረግ
- በርቀት በመሆን በፈጣን ኢንተርኔት ብዝነስ ለመስራት
- አሁን ላይ በ3G የምንጠቃማቸውን አገልግሎቶች እጅግ በተሻለ ፍጥነት ለመጠቀም ያደርጋል።

አገልግሎቱን ለመጠቀም ምን ላድርግ ?

- SIM ካርዱ USIM እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ መሳሪያው LTE Advanced መሆን አለበት።

- SIM ካርዱ USIM ሆኖ መሳሪው LTE Advanced ካልሆነ የLTE Advanced አገልግሎት ማግኘት አይቻልም ስለዚህ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያውን መቀየር ያስፈልጋል/በተመሳሳይ ኤሌክትሮኒክ መሳሪያው LTE Advanced ማስተናገድ ችሎ SIM ካርዱ USIM ካልሆነ SIM መቀየር ይሳፈልጋል።

- SIM ካርዱ USIM ካልሆነ ወደ USIM ካርድ በኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከል በነፃ መቀየር ይቻላል።

ኢትዮ ቴሌኮም የ4G LTE Advanced አገልግሎትን በሌሎችም የክልል ዋና ከተሞች በቅርብ እንደሚጀምር አሳውቋል።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
14.1K views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-19 00:05:50 የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ጊዜያቸው በመጠናቀቁ ለተተኪ የህብረቱ ተወካዮች ኃላፊነታቸውን አስረክበዋል፡፡ዉድ እና የተከበራችሁ ተማሪዎቻችን ለአንድ አመት ተኩል ያህል ከእናንተ ጋር ቆይታ አድርገናል። በዚህ ጊዜያትም ብዙ አስከፊ አስጨናቂ ነገሮችን አሳልፈናል። ደስታና ሀዘንን ተካፍለናል። የ information Gap እንዳይፈጠርም በቴሌግራም ቻናላችን ብዙ ጥረቶችን አድርገናል። አሁን ላይ ከዚህ ሁሉ ቆይታ በኋላ ጊዜዉ ደርሶ ህጋዊ ምርጫ ተካሂዷል።

የተከበራችሁ ተማሪዎች በዚህ የአንድ አመት ተኩል ጉዞ ዉስጥ አውቀንም ይሁን ሳናዉቅ ያስቀየምናችሁ፣ የተቆጣናችሁ ካላችሁ ከአንገት ጎንበስ ብለን ይቅርታችሁን እንጠይቃለን

በመጨረሻም ህብረትን ህብረት ያደረጋችሁልን ቀን ከለሊት ከእኛ ጋር የለፋችሁ የሁሉም ዩኒቨርሲቲያችን ካምፓስ መማክሮች፣ የኮሌጅ ተወካዮች፣ የክበብ አመራሮች ምን ጊዜም ጀግኖቻችን ናችሁ። አባታዊ ምክርን የለገሳችሁን፥ ስናጠፋ ያረማችሁን የዩኒቨርሲቲያችን ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች፡ መላዉ የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ከልብ እናመሰግናለን። በተለይ ስም ጠርተን ሳናመሰግን ማለፍ ማንፈልገዉ አባታችን የሆኑት አቶ ወልዱ የተማሪዎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የእዉነት ከእርሶዎ ጋር መስራት ለእኛ እድለኝነት ነበር እና እናመሰግናለን። በመጨረሻም አድስ የህብረት አመራሮች እኛ የጀመርነዉን መልካም ስራ የምታስቀጥሉ፥ የእኛን ጉድፈቶች የምታርሙ ትሆኑ ዘንድ መልካም የስራ ዘመን እንመኝላቹኋለን።

፨ተማሪዎቻችን እንወዳችኋለን

የ#2012/13 (የቀድሞ የህብረት አመራሮች)


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
14.4K views21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-18 20:48:39 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ምርጫን በተመለከተ የግቢው ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት መልዕክት

"የህብረታችን የአመራር ምርጫ የሚካሄደው በዚህ መመሪያ መሠረት ይሆናል

፨ህብረ ብሄራዊነትን በተመለካተ የህብረቱ ፕሬዚዳንት ፣ ም/ፕሬዝዳንት እና ዋና ፀሃፊ የምርጫ አካሄዱና አቅም እንዳለ ሆኖ ሶስቱም ከተለያየ #ብሄረሰብ ሁነው ይዋቀራሉ።

፨ስራ አስፈፃሚን በተመለከተ ከአንድ ብሄር ቢበዛ #ከ33% እንዳይበልጥ ተደርጎ ይዋቀራል ።

በጥቅሉ ተማሪዎች ህብረት "ኢትዮጲያ" እና "ግቢያችን" የመሰለ ህብረ ብሄራዊ ተደርጎ ይዋቀራል ። ይህ መመሪያ በደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲተገበር
ይጠበቃል ። የመመሪያው ጠንካራ ጎን በጎጥ፣በብሄር ፣በእምነት ተደራጅቶ መምረጥን ይቀርፋል ። ምክንያቱም ሶስቱም ዋና ፅ/ቤት በአስገዳጅ ሁኔታ ህብረ ብሄራዊ እንዲሆኑ ያስገድዳልና ።

ይህንን መመሪያ አውቃችሁ ውድ ተማሪዎቻችን መብታችሁን የሚያስከብርላችሁን ብቻ ጠንካራ
ተወካይ እንድትመርጡ አሳስባለሁ ።"

እያቸው ተሻለ
የቀድሞው የደ/ማ/ዩ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
15.3K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-18 11:27:11
ማስታወቂያ

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ አመት ተማሪዎች በረብሻው ምክንያት ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ ተማሪዎች ከ 2013 አድስ ተማሪዎች ጋር የሚትገቡ ስሆን የመግቢያዉን ቀን ወደፊት እናሳውቃለን ብሏል።

2ኛ አመት ና ከዛ በላይ ላሉት ተማሪዎች አጣርተን እንነግራችኋለን ።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
17.1K views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-17 17:47:12 በመላው ትግራይ ኤሌክትሪክ ዳግም ተቋረጠ፡፡

በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ በተፈፀመዉ ጥቃት በመላው ትግራይ ኤሌክትሪክ ዳግም ተቋርጧል፡፡

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
17.4K views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ