Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹ኢትዮ University

የሰርጥ አድራሻ: @ethiouniversity1
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 126.74K
የሰርጥ መግለጫ

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀
@hilwauniversity
Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 329

2021-02-17 00:59:16 ለሁሉም ተመራቂ ላልሆናችሁ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ፥

የተከበራችሁ እና የተወደዳችሁ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኮረና ቫይረስ እንዲሁም በክልሉ በተከሰተው ጦርነት ምክንያት በዩኒቨርስቲያችን ውስጥ መማር ማስተማር ተቋርጦ ለ11 ወራት ያህል ከትምህርት ገበታ እንደራቃቹሁ ይህም አልበቃ ብሎ ስለዩኒቨርሲትያችን አጠቃላይ ወቅታዊ ሁኔታ እና ዩኒቨርሲቲዉን ስለሚያወጣቸው አዳዲስ መረጃዎች እየተከታተለ የሚያሳውቅ አካል አጥታችሁ ስትቸገሩ እና ስትጉላሉ መቆየታችሁ የሚታወቅ ነው።
በ "ኢንተርኔት"እና "ኔትዎርክ" መዘጋት ምክንያት ስለዩኒቨርሲቲያችን ወቅታዊ ጉዳዮች እና አዳዲስ መረጃዎች በአግባቡ ተከታትለን ስላላሳወቅናችሁ ይቅርታ እየጠየቅን የግቢ መግብያ ቀን በተመለከተ በቅርበት እየተከታተልነው እና በተቻለ መጠን እንዲፈጥን እየሰራን መሆናችን እና ዩኒቨርስርቲው በጦርነቱ ምክንያት የወደሞውን ንብረት በመተካት ተማሪ ለመቀበል የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያጠናቀቀ መሆኑን ላበስራችሁ እወዳለሁኝ።ስለዚህ የተከበራችሁ ተማሪዎቻችን ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ወደ ግቢ የሚገቡበት ቀን አስመልክቶ በመገናኛ ብዙሃን እስክያሳውቅ ድረስ በትእግስት እንድትጠብቁ እጠይቃለሁኝ።

"በሰላም ያገናኘን"
ጎይተኦም ሃይሉ
የአክ/ዩኒ/ተማ/ሕብረት ፕረዚዳንት

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
18.5K views21:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-16 13:01:53
Jimma University

2012 ላይ አንደኛ ዓመት እና እስካሁን ጥሪ ያልተደረገላቹህ የ2012 ሁለተኛና ሶስተኛ ዓመት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች #የካቲት_15 እና #የካቲት_16 የምዝገባ ቀን መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ተብላቹሃል።


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
19.5K viewsedited  10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-16 12:58:28 ፍትሕ ለ አዲግራት ዩንቨርስቲ ነባር ተማመሪዎች

ዛሬ የሰማነው ዜና በጣም ልብ ሚሰብር ነው ። ጊቢው አምና በ ኮቪድ ምክንያት ከ ግቢ ካስወጣን በሆላ አመት ሊሞላን በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል፤ ተማሪዎች መንግስት በትግራይ ክልል በወሰደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ጊቢያችን ጉዳት ከደረሰባቸው ተቆማት አንዱ ነው። በመሆኑም moshe ወደ ግቢው በአካል በመሔድ የደረሰውን ጉዳት በመገምገም ወደ ነበረበት ለመመለስ እየሰሩ እንደሆነ ከገለፁ ወራት ተቆጥሮል ፤ እንዲሁምግቢው በ ወርሀ የካቲት ጥሪ እንደሚያረግም ገልፆ ነበር ። ተማሪዎች ይህን በመረዳት የስነልቦና ጫናን በመቋቋም እስካሁን በትእግስት ጠብቀናል:: ነገር ግን ዛሬ በ ግቢው የተማሪ ህብረት ተወካይ አማካኝነት ከወራት በሆላ ብቅ ብለው ያሰሙን መረጃ ከመርዶ በላይ ነው። በመሆኑም moshe ግቢውን ማስተካከል ካቅሙ በላይ መሆኑንና ምናልባት በ መጋቢት ወር ሊጠሩን እንዳሰቡ ነው ። በመጀመርያ ግቢው ከባድ ጉዳት ከደረሰበት ለምን የሁሉም ግቢ ተማራዎች ወደ ግቢያቸው ከመሔዳቸው በፊት የኛም ጉዳይ መፋትሔ አልተሰጠውም? ስለዚህ ማንንም ሳንጠብቅ ድምፃችንን በ ሚድያዎች( Facebook ,YouTube ,Twitter ...)፣ ትልልቅ ተከታይ ባላቸው ሰዎች ሰዎች በመጠቀም ማሰማት ይኖርብናል።
ፋትሕ ለ አዲግራት እና አክሱም ዩንቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
16.5K viewsedited  09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-16 12:56:13 #በያዝነው የካቲት ወር መጨረሻ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የፈተና ወረቀቶችን ማተም እንዲጀመር ትዕዛዝ መስጠቱን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ትዕዛዙ የተሰጠው ለብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት መሆኑንም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያሳወቀ ሲሆን በሰባት ቀናት ውስጥ ማለትም ከየካቲት 21 እስከ የካቲት 27/2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ፈተናውንና የመልስ መስጫ ወረቀቱን በአገሪቱ ባሉ በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች ለማሰራጨት ታስቧል፡፡

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በመላው አገሪቱ የሚገኙ 450 ሺህ ተማሪዎች እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡ ፈተናውም ከፊታችን የካቲት 29 እስከ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር መግለጹ ይታወሳል፡፡



ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
13.7K views09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-16 12:55:49
#በትግራይ ክልል በነበረው የህግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት የደረሰባቸውን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ለማስገባት እየሰራ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የህግ ማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተውጣጡ አካላት በአካል ወደ ክልሉ በመሄድ ተቋማቱን ወደ ስራ ማስገባት በሚቻልበት ሁኔታ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት መደረጉንም ነው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የገለጸው፡፡


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
14.1K views09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 21:12:54 Jimma university

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን አስመርቋል ። በቅርቡ ደግሞ የሌሎች ተማሪዎችን መግቢያ ቀን ያሳውቃል ። ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠብቁ እንላለን።


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
16.9K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 13:03:10 #JimmaUniversitiy

የጂማ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎችን የመግቢያ ቀን አስመልክቶ ወደ ዩንቨርሲቲው ደውለን ነበር እስካሁን ዩንቨርሲቲው ውሳኔ ላይ ያልደረሰ ቢሆንም የጅማ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ከ#15 ቀናት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ወደ ትምህርት ገበታቸው እንደሚመለሱ ተነግሮናል ።

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲውን በተመለከተ ትክክለኛ የግቢውን የማህበራዊ ሚድያ ገፆች በመከታተል ራሳችሁን ከሀሰተኛ መረጃዎች እንድትጠብቁም ተብላቹሃል።


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
18.1K views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 11:25:24 AF እባለለው የ ጅማ university አንደኛ አመት ተማሪ ነኝ universityው እስካሁን ምንም እላለም ቆይ ይሄ ዝምታ እስከመች እንደሚቆይ አልገባኝም የመጀመርያውን ሴሚስተር በረብሻ ምክንያት ምንም ሳንማር ነበር final የተፈተነው እንደዛም ሆኖ እስካሁን ውጤታችንን እንኳን ሳናይ በ covid ምክንያት ወደቤት የሄድንበት ሁኔት ነው ያለው።እሁንም ጊዜው በጣም እየሄደ ነው ምንም ምላሽ እየተሰጠን አይደለም ቆይ በዚ አጭር ጊዜ እንዴት ነው የ ሶስት ሴሚስተር ትምህርት ሊያስተምሩን ያሰቡት?ብዙ ሰው ሁለት ያጣ እየሆነ ነው እባካችሁ ምላሻችሁን በፍጥነት አድርሱን

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
15.9K viewsedited  08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 10:58:05 ጅማ ዩኒቨርስቲ
#ቅሬታ

Hi Tena yistelegn x ybalalew,1gna amet ye jimma University temari negn..be Corona sabiya bet ke geban 1 amet lenmolanw,bizu universitoch Moshe baskemetew higina denb meseret,kalefut 5 werat wedizii temarwochachown eye Tera nw. Ke 2 gna amet esk GC malet mw.Jimma un. gin min asebow endi endakoyen anawkem. Egna betam eyetegodan nw, Gena dept almeretnem, ahun mn manbeb endalebin enkuan anawwkim,dept benak gudachin awken inanbib nbr.. ine ye class rep sihon le cordineeteree bizu deweyalw,teyekalw,gin esum eske ahun yetekoretewn Ken alnegeregnem..."melashw ande koyu,tinish tagesu nw".eshi egna kezi belay endet eni tages,ere melaa belugn...egna betam dekmona ibakachu yemitchilutin argu...
.
ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
14.6K views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 09:20:43
እንኳን ደስ አላችሁ!
#800m

የ1500 ሜትር የአለም ክብረወሰን በመስበር አሸናፊ የሆነችው አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ዛሬ ደግሞ በ800ሜትር ሩጫ ውድድር የአለም 9ኛውን ፈጣን ሰአት አስመዝግባ በአንደኝነት አሸንፋለች።

አትሌት ጉዳፍ ትላንት በተደረገው የሩጫ ውድድር በ1:57.52 በመግባት የውድድሩ አሸናፊ የሆነች ሲሆን የአለም 9ኛው ፈጣን ሰአት ሆኖ ተመዝግቦላታል።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
13.8K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ