Get Mystery Box with random crypto!

ትኩረት ለትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከተማሪዎች ሀሳብ ሰላም እንዴት ናችሁ የአክሱም | 🇪🇹ኢትዮ University

ትኩረት ለትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
ከተማሪዎች ሀሳብ

ሰላም እንዴት ናችሁ የአክሱም ዩኒቨርስቲ 4th year ተማሪ ነኝ እውነት የሰማነው ነገር ያሳዝናል ልብ ይሰብራል 17 ዓመት ተምሮ ለመሞት ከሆነ በቃ በየአቅራቢያችን እንማር መፍትሄ ይሰጠን በጋራ እንሁን


H T የአክሱም 4ተኛ ዓመት ተማር ነኝ። በደንብ ብታሰብ ጥሩ ነው። ምክነቱም አንድ ነገረ ከደረሰ በኀለ በምድያ በቴሌቨን ጥልቅ ሐዘን ከምሉ ወዴ ሌሎች ዮንቨረስት ይበትኑን። በዝህ ሁኔታ ሄደን ለማመር ያስፈራል ብዙ ለፍታን ፍሬያችንን ሰናይ መንገድ ለይ መቅራት ያሰዝነል። ከፍት ያሉቱ ብያስብ መልከም ነው። #moshe እስካ አሁን ምንም ምለሽ አልሰጣም ሕይወተቻውን ለጡቱ? ተስፈ ቆረጣናል አሁንማ ሰነ ልቦነችንም አይምሮችንም ክሰራ ገጥሞነል። ፈት ለአክሱም ዮንቨርስት ተማርዎች

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝