Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Students Books(Grade 9-12 )

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_students_only — Ethio Students Books(Grade 9-12 ) E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_students_only — Ethio Students Books(Grade 9-12 )
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_students_only
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282
የሰርጥ መግለጫ

በቻናላችን የሚገኙ ጠቃሚ ነገሮች
✅ entrance exam
✅extreme book & referance book
✅Textbook ( 9-12 )
✅Teachers Guide (9-12)
✅worksheet ( 9-12)
✅students info እና ለሎችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇
@Ethio_Students_only
For comment @EthioStudentsOnly_bot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-08-29 17:28:15 ሁሉንም የትምህርት አይነቶች በምታጠኑበት ወቅት መርሳት እና መዘንጋት የለለባቹህ ነገር ሁሉንም ምዕራፎች እና ንዑስ ርዕሶች ገፅ በገፅ ማየት አይጠበቅባቹህም።ዋና ዋና ሀሳቦችን እና ንዑስ ርዕሶችን high light ማየት ይጠበቅባቹሀል ቤተሰብ።

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
982 views., 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 17:28:15 በፈተናው ስዓት ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች
1.መቅረጫ ይዞ ገብቶ የእርሳሱ ጫፉ ሲሰበር ወይም ሲያልቅ ከመቅረፅ ይልቅ በዛ ያሉ የተቀረፁ እርሳሶችን ይዞ መግባት ተገቢ ነው።ሌላኛው ደግሞ ይዘናቸው የምንገባቸው የእርሳስ እና የላጲስ በመልስ መስጫው ወረቀት በምንሳሳትበት ጊዜ እርሳሱም ሆነ ላጲሱ ቶሎ ሚለቅ ማያጎላ ማለትም ከቀባን ብሀላ ልቀቅ አተልቀቅ ብለን መታገል የለብንም በቅድመ ዝግጅት መለየት እና ተዘጋጅቶ መጠበቅ ይገባናል።
2.በፈተናው በምንሰራበት ወቅት የተሰጠንን ስዓት በአግባቡ መጠቀም ይኖርብናል።1እና2 ከባድ ጥያቄዎች ብለን ብዙ ቀላል ጥያቄዎችን ማጣት የለብንም።ስለሆነም የተሰጠንን ስዓት በአግባቡ መጠቀማችን ውጤታችን ይወስነዋል።ለማንለውጠው ነገር መጨነቅ የለብንም።ከተጠራጠርንም ቢሆን ከፈተናው ወረቀት አክብበን በመሄድ ስዓት እና ጊዜ ሲኖረን ተመልሰን በመሄድ መስራት ይኖርብናል።በፍፁም ግን መስራት የለለብን ስህተት በሀላ ተመልሰንን እንሰራዋለን ብሎ ዘሎ ማለፉ ዋጋ ስለሚያስከፉል በትኩረት መታየት ይገባዋል።እንደተባለው ከሆነ ፈታኞቹ የuniversity መምህራን ከሆኑ ጋሸ አንድ ጥያቄ ሁለት በማርያም በፈጣሪ ብሎ ከመለማመጥ ይልቅ በተሰጠን ሰዓት አጠናቀን መገኘት ይገባናል ቤተሰብ።ልንለውጠው በማንችለው ነገር ላይ ጊዜአችንን ማጥፍት፣መጨናነቅ የለብንም ምክንያቱም
ልንለውጠው ስለማንችል በሌላ በኩል ደግሞ ልንለውጠው በምንችለው ነገር ላይ መጨነቅ መጠበብ ፈፅሞ አይገባንም ምክንያቱም ልንለውጠው ስለምንችል በርቱልኝ ቤተሰብ ከጎናቹህ ነኝ።
3.ቤተሰብ ሌላው ደግሞ መርሳት የለለብን ነገር የአዕምሮ ዝግጅት ሊኖረን ይገባል።የግድ ብዙ ማንበብ መጨናነቅ አይጠበቅብንም በትንሽ ስዓት ብዙ ምዕራፍ መሸፈን እንዴት እንደምንችል ማወቅ ሌላኛውም ደግሞ ብዙ ጥያቄዎች በማስተዋል ምንመልሳቸው ሞልተዋል።እኛ የሚጠበቅብን የአምዕሮ ዝግጁነት ነው።ማለትም ከአሁኑ ጀምራቹህ እሰራዋለሁ ከኔ አዕምሮ በላይ አይሆንም ሁሉንም ጥያቄ እመልሰዋለው የሚል ዝግጅት ሊኖረን ይገባል ቤተሰብ።

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
1.0K views., 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 17:28:14 english world wide book1&2 ካነበባቹበቂ ነው።እናም ደግሞ የተለያዩ አመት ሽቶች መስራት ያስፈልጋል።
፤civics grade 11&12 text ከአጋዥ መፀሀፍት ጋር በማቀናጀት ማንበብ ያስፈልጋል።እናም የተለያዩ አመት ሽቶችን መስራት ያስፈልጋል።
፤sat(aptitude)extrem series የተቀመጠውን በጥንቃቄ መመልከት እና የተለያዩ አመት ሽቶችን መስራት ይገባል።

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
979 views., 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 13:41:55 1000 Common SAT Words
Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
3.4K views3√D MAN , 10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 08:26:51 በመላው ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች እየተቃረቡ ነው

ታዲያ በዚህ ወቅት ተማሪዎችን እጅግ የሚያስጨንቁ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው

እንዴት አድርገን ለፈተናው እናጥና?

ያጠናነውንስ ላለመርሳት ምን ማድረግ አለብን?

የሚሉት ጥያቄዎች ናቸው።

የትምህርት ባለሙያዎችን፣ የዩኒቨርሲቲ መምህራንን፣ የሥነ ምግብ ተመራማሪዎች፣ ውጤታማ ተማሪዎችን እንዲሁም የሥነ አእምሮ ባለሙያዎችን ይጠቅማሉ ያሏቸውን 12 ነጥቦች በ PDF እንደሚከተለው አቅርበንላቹሀል ተጠቀሙባቸው ሼር በማድረግም ሌሎች ተማሪዎች እንዲጠቀሙ የበኩላችሁን ድርሻ አበርክቱ ።

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
3.4K viewsAnwar, edited  05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:15:11 Ethio Students Books(Grade 9 -12+) pinned «maths G9 Unit1 (1;2"1;3"1;4"1;8"1;9)high light እዩአቸው። unit2(2;2"2;5)high light እዩአቸው። unit3(3;3"3;4"3;5)high light እዩአቸው። unit4 ከgrade11 unit1 ጋር አቀናጅታቹህ እዩት። unit5(5;3"5;4)high light እዩአቸው። unit6 ከgrade11 unit7 ጋር አቀናጅታቹህ እዩአቸው። unit7 common እዩት።…»
18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:29:22 ፦ከፈተናው በፊት ትኩረት ልናደርግባቸው የሚገቡ 10 ነጥቦች
1.በፈተና መዳረሻ ቀናት ከጥልቅ ንባብ ይልቅ መከለስ፤
2.በንፅፅር ከባድ የሆኑትን ብቻ ለይቶ ትኩረት መስጠት፤
3.በቂ እንቅልፍ እና እረፍት ማድረግ፤
4.social media አብዝቶ ከመጠቀም መቆጠብ፤
5.ቀላል እና ውጤታማ የአጠናን ዘዴዎችን መከተል፤
6.ራስን ማዝናናት፤
7.ቀደም ብሎ የተሰጡ exam,Qestions በቡድን ሁኖ መስራት፤
8.ከአሉባልታ ወሬ መራቅ፤
9.የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ማለትም ከዚህ በፊት በልተናቸው የማናውቃቸውን ምግቦች አለመመገብ ይገባናል።ምክንያቱም ሆዳችን ሊረብሹን እና ፈተናውን ተረጋግተን እንዳንሰራ ሊያረጉን ስለሚችሉ ቅድመ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባናል።
10.ከመተኛታችን በፊት ለነገ ፈተና የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችችን አዘጋጅቶ መተኛት።ማለትም(እርሳስ፡ላፒስ፡እስክርቢቶ፡ ለሂሳባዊ ስሌቶች ኮምፓስ ካልኩሌተር ማዘጋጀት ያስፈልጋል።
መልካም ዝገጅት መልካም ጥናት

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
3.9K views3√D MAN , 16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:18:36 maths
G9 Unit1 (1;2"1;3"1;4"1;8"1;9)high light እዩአቸው።
unit2(2;2"2;5)high light እዩአቸው።
unit3(3;3"3;4"3;5)high light እዩአቸው።
unit4 ከgrade11 unit1 ጋር አቀናጅታቹህ እዩት።
unit5(5;3"5;4)high light እዩአቸው።
unit6 ከgrade11 unit7 ጋር አቀናጅታቹህ እዩአቸው።
unit7 common እዩት።
G10
unit1(1;2"1;3;1;4)high light እዩት።
unit2 common እዩት።
unit3(3;3"3;4"3;5)high light እዩአቸው።
unit(4,5,8,9)common እዩአቸው።
Unit10(solid figures&surface area)በደንብ አርጋቹህ ተለማመዱአቸው።
የተከበራቹህ ቤተሰብች 11&12 ሁሉንም ምዕራፎች ንዑስ ርዕሶች high light ውሰዱ እንጅ detail አትግቡ።ምክንያቱም ስአት አይኖራቹህም።
ከ9-12 ስለሚሆን ያን ያህል ከባድ አይሆንም።
ሁሉንም እንሸፈን ካላቹህ ስዓት ስለማይበቃ ይሄን method ተጠቀሙ።
ከመረጃ ምንጮቸ እንደደረሰኝ ከሆነ ፈተናው ከዚህ ቀደም ከነበሩት የተለየ እንደሚሆን እናcommonየሆኑ &defintions ሊበዙ እንደሚችሉ ነግረውኛል።
እናም ፈተናው የሚያካትተው(9-12)ስለሆነ ያን ያክል ይከብዳል ተብሎ አይጠበቅም።
ስለዚህ እናንተ ሁሉንምgrade level high light,Commonየሆኑ ነገሮች,Definitions ለይተን በማወቅ አመርቂ ውጤት ለማምጣት መዘጋጀት ይጠበቅብናል።በርቱ ቤተሰብ
መልካም ጥናት

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
3.5K views3√D MAN , edited  16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:18:30 G9
unit1 high light እዩአቸው።
unit2 high light እዩአቸው።
unit3 & 4 ሁሉንም እዩአቸው።
unit5 kingdoms,Animalia&plantia ካየን በቂ ነው።
unit6 high light እዩአቸው።
G10
Unit1 ከዚህ መያዝ ያለባቹህ bacteria,yeast Defintion&uses በቂ ነው።
unit2 Grade 12 Unit3 ጋር አቀናጅታቹህ አንብቡ።
unit3 Grade 9 Unit3 ጋር አቀናጅታቹህ አንብቡ።
unit4&5 high light እዩአቸው።
G11&G12 ሁሉንም ምዕራፎች ማዳረስ ያስፈልጋል።
የሚደጋገሙትን በመዝለል የተለያዩትን ትኩረት ልናረግ ይገባል።
ቤተሰብ በቅደም ተከተል ማለትም ከትንሹ ወደ ትልቁ /ከትልቁ ወደትንሹ order አስተካክሉ ሊባል ስለሚችል ልናውቅ ይገባናል።
definitionም ስለምንጠየቅ ለይተን ልናውቅ ይገባናል።definition ማለት(which ones True,Is NOT)የመሳሰሉትን ለማለት ነው።
የተለያዩ general Function ያላቸው pictures,Structures&Functions ለይተን ማወቅ ይጠበቅብናል።
በተረፈ በቡድን በመሆን የተለያዩ አመት ሽቶችን መስራት ይገባል።
አተጨናነቁ በትኩረት ማየት ያለባቹህን እዩ።high light የሚያስፈልገውንም እንደዚያው የሚደጋገም ርዕስ ካለ ለፈተናው የሚረዳቹህን መርጣቹህ በማጥናት መዝለል ትችላላቹህ።
መልካም ጥናት ቤተሰብ

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
3.3K views3√D MAN , 16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 15:27:45 የ 12ኛ ክፍል ፈተና በ 2ት ዙር ይሰጣል።

1ኛ ዙር---Social Science ከ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3

2ኛ ዙር ---Natural Science ከ ጥቅምት 8 እስከ 11

በዚህ አመት 984,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፈል ፈተናን ይወስዳሉ።

Social Science .......622,739 ናቸው።

Natural Science.....361,279 ናቸው።

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
5.3K viewsAnwar, edited  12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ