Get Mystery Box with random crypto!

english world wide book1&2 ካነበባቹበቂ ነው።እናም ደግሞ የተለያዩ አመት | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

english world wide book1&2 ካነበባቹበቂ ነው።እናም ደግሞ የተለያዩ አመት ሽቶች መስራት ያስፈልጋል።
፤civics grade 11&12 text ከአጋዥ መፀሀፍት ጋር በማቀናጀት ማንበብ ያስፈልጋል።እናም የተለያዩ አመት ሽቶችን መስራት ያስፈልጋል።
፤sat(aptitude)extrem series የተቀመጠውን በጥንቃቄ መመልከት እና የተለያዩ አመት ሽቶችን መስራት ይገባል።

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation