Get Mystery Box with random crypto!

G9 unit1 high light እዩአቸው። unit2 high light እዩአቸው። unit3 & | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

G9
unit1 high light እዩአቸው።
unit2 high light እዩአቸው።
unit3 & 4 ሁሉንም እዩአቸው።
unit5 kingdoms,Animalia&plantia ካየን በቂ ነው።
unit6 high light እዩአቸው።
G10
Unit1 ከዚህ መያዝ ያለባቹህ bacteria,yeast Defintion&uses በቂ ነው።
unit2 Grade 12 Unit3 ጋር አቀናጅታቹህ አንብቡ።
unit3 Grade 9 Unit3 ጋር አቀናጅታቹህ አንብቡ።
unit4&5 high light እዩአቸው።
G11&G12 ሁሉንም ምዕራፎች ማዳረስ ያስፈልጋል።
የሚደጋገሙትን በመዝለል የተለያዩትን ትኩረት ልናረግ ይገባል።
ቤተሰብ በቅደም ተከተል ማለትም ከትንሹ ወደ ትልቁ /ከትልቁ ወደትንሹ order አስተካክሉ ሊባል ስለሚችል ልናውቅ ይገባናል።
definitionም ስለምንጠየቅ ለይተን ልናውቅ ይገባናል።definition ማለት(which ones True,Is NOT)የመሳሰሉትን ለማለት ነው።
የተለያዩ general Function ያላቸው pictures,Structures&Functions ለይተን ማወቅ ይጠበቅብናል።
በተረፈ በቡድን በመሆን የተለያዩ አመት ሽቶችን መስራት ይገባል።
አተጨናነቁ በትኩረት ማየት ያለባቹህን እዩ።high light የሚያስፈልገውንም እንደዚያው የሚደጋገም ርዕስ ካለ ለፈተናው የሚረዳቹህን መርጣቹህ በማጥናት መዝለል ትችላላቹህ።
መልካም ጥናት ቤተሰብ

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation