Get Mystery Box with random crypto!

maths G9 Unit1 (1;2'1;3'1;4'1;8'1;9)high light እዩአቸው። unit2(2 | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

maths
G9 Unit1 (1;2"1;3"1;4"1;8"1;9)high light እዩአቸው።
unit2(2;2"2;5)high light እዩአቸው።
unit3(3;3"3;4"3;5)high light እዩአቸው።
unit4 ከgrade11 unit1 ጋር አቀናጅታቹህ እዩት።
unit5(5;3"5;4)high light እዩአቸው።
unit6 ከgrade11 unit7 ጋር አቀናጅታቹህ እዩአቸው።
unit7 common እዩት።
G10
unit1(1;2"1;3;1;4)high light እዩት።
unit2 common እዩት።
unit3(3;3"3;4"3;5)high light እዩአቸው።
unit(4,5,8,9)common እዩአቸው።
Unit10(solid figures&surface area)በደንብ አርጋቹህ ተለማመዱአቸው።
የተከበራቹህ ቤተሰብች 11&12 ሁሉንም ምዕራፎች ንዑስ ርዕሶች high light ውሰዱ እንጅ detail አትግቡ።ምክንያቱም ስአት አይኖራቹህም።
ከ9-12 ስለሚሆን ያን ያህል ከባድ አይሆንም።
ሁሉንም እንሸፈን ካላቹህ ስዓት ስለማይበቃ ይሄን method ተጠቀሙ።
ከመረጃ ምንጮቸ እንደደረሰኝ ከሆነ ፈተናው ከዚህ ቀደም ከነበሩት የተለየ እንደሚሆን እናcommonየሆኑ &defintions ሊበዙ እንደሚችሉ ነግረውኛል።
እናም ፈተናው የሚያካትተው(9-12)ስለሆነ ያን ያክል ይከብዳል ተብሎ አይጠበቅም።
ስለዚህ እናንተ ሁሉንምgrade level high light,Commonየሆኑ ነገሮች,Definitions ለይተን በማወቅ አመርቂ ውጤት ለማምጣት መዘጋጀት ይጠበቅብናል።በርቱ ቤተሰብ
መልካም ጥናት

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation