Get Mystery Box with random crypto!

፦ከፈተናው በፊት ትኩረት ልናደርግባቸው የሚገቡ 10 ነጥቦች 1.በፈተና መዳረሻ ቀናት ከ | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

፦ከፈተናው በፊት ትኩረት ልናደርግባቸው የሚገቡ 10 ነጥቦች
1.በፈተና መዳረሻ ቀናት ከጥልቅ ንባብ ይልቅ መከለስ፤
2.በንፅፅር ከባድ የሆኑትን ብቻ ለይቶ ትኩረት መስጠት፤
3.በቂ እንቅልፍ እና እረፍት ማድረግ፤
4.social media አብዝቶ ከመጠቀም መቆጠብ፤
5.ቀላል እና ውጤታማ የአጠናን ዘዴዎችን መከተል፤
6.ራስን ማዝናናት፤
7.ቀደም ብሎ የተሰጡ exam,Qestions በቡድን ሁኖ መስራት፤
8.ከአሉባልታ ወሬ መራቅ፤
9.የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ማለትም ከዚህ በፊት በልተናቸው የማናውቃቸውን ምግቦች አለመመገብ ይገባናል።ምክንያቱም ሆዳችን ሊረብሹን እና ፈተናውን ተረጋግተን እንዳንሰራ ሊያረጉን ስለሚችሉ ቅድመ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባናል።
10.ከመተኛታችን በፊት ለነገ ፈተና የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችችን አዘጋጅቶ መተኛት።ማለትም(እርሳስ፡ላፒስ፡እስክርቢቶ፡ ለሂሳባዊ ስሌቶች ኮምፓስ ካልኩሌተር ማዘጋጀት ያስፈልጋል።
መልካም ዝገጅት መልካም ጥናት

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation