Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Students Books(Grade 9-12 )

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_students_only — Ethio Students Books(Grade 9-12 ) E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_students_only — Ethio Students Books(Grade 9-12 )
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_students_only
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282
የሰርጥ መግለጫ

በቻናላችን የሚገኙ ጠቃሚ ነገሮች
✅ entrance exam
✅extreme book & referance book
✅Textbook ( 9-12 )
✅Teachers Guide (9-12)
✅worksheet ( 9-12)
✅students info እና ለሎችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇
@Ethio_Students_only
For comment @EthioStudentsOnly_bot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-09-17 19:15:50 ቤተሰቦቸ biologyን በቀላሉ የምትሸፍኑበትን መንገድ አቀርብላቹሀለው።
የ11 ክፍል unit 1 እና የ12 ክፍል unit 1 ያን ያህል ውስብስብ ነገር ስለሌለው ሁለቱን unit ቀላል ስለሆኑ አቀናጅታቹህ እዩአቸው።
G11 Unit 2 High Light እዩት።
G11 Unit 3 በደንብ እዩት።
G11 Unit 4 ወሳኝ ነጥቦችን በማየት ማለፍ ትችላላቹህ።
G11 Unit 5 ይህን part በደንብ አርጋቹህ ማየት ያስፈልጋል።
G12 unit 2 Detail ሳትገቡ በደንብ ልቅም አርጋቹህ እዩ።
G12 unit 3 ወሳኝ ክፍል ነው።ሁሉንም ርዕሶች በትኩረት ማየት የተለያዩ አመት ጥያቄዎችን በመስራት እራስን ማዘጋጀት ይገባል።
G12 unit 4 በደንብ አርጋቹህ እዩት።ከዚህ Unit በየአመቱ fossil Dating አካባቢ half-life ፈልጉ የሚል ስለሚወጣ በትኩረት አንብቡት።
G12 unit 5 በደንብ አርጋቹህ እዩት።
ቤተሰቦቸ ሁሉን እንዴት እናዳርስ ብላቹህ አትጨነቁ እናንተ ስታጠኑ ሊመጣ ይችላል ብላቹህ ምታስቡትን እና ከዚህ በፊት የተሰሩ EUEE Sheet በማየት እራሳቹህን ማዘጋጀት እንጅ ከአንድ unit ከ3-4 ጥያቄ እንኳ ላይወጣበት ስለሚችል እናንተ ስታጠኑ እያመዛዘናቹህ መሆን አለበት።
አዲስ የትምህርት ምዘና ከ9-12 ስለሆነ የትኛው ክፍል በትኩረት ይወጣል ከተባለ ከ11-12 ብዙ ይሸፍናል።ይህ ሲባል ግን ከ9-10 አይወጣብትም ማለት አይደለም።አመዛዝናቹህ ማጥናት ይጠበቅባቹሀል።
ከ9-10 ብታዩ ብየ የምመክራቹህ
human Biology And Health ከ9-10 ይገኛል።
classfication
Environment
Food Making And Growth Implants
Conservation Of Natural Resources
እነዚህ unit ከ9-10 Commonን ካያቹህ በቂ ነው ቤተሰብ።
ቤተሰብ መልካም ጥናት በርቱ

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
Grade 12 ለሆናችሁ

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
4.4K views3D MAN, 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 13:41:50 አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ምን ይመስላል ?

አምስት ዓመታትን በፈጀውና ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ የማህበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ስርዓተ ትምህርት ክለሳ የያዛቸው አዳዲስ ነገሮች ፦

ስርዓተ ትምህርቱ በሁሉም የአገሪቱ ክፍል ባሉ የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች የሚተገበር ቢሆንም፤ ኢንተርናሽናልና የማህበረሰብ አቀፍ ትምህርትቤቶችን አያካትትም፤

በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ግብረ ገብ፣ አገር በቀል ዕውቀት፣ ሙያና የቀለም ትምህርት፣ ቴክኖሎጂ፣ ምርትና ተግባር፣ ጥናትና ምርምር ትኩረት ተደርጎባቸው እንዲሰጡ ይሆናሉ፤

ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ክፍል ላሉ የክፍል ደረጃዎች ትምህርት በአፍ መፍቻ ቋንቋ ይሰጣል፤

ከሰባተኛ ክፍል እስከ12ኛ ክፍል ያሉት ደግሞ ሁሉም ተማሪ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ይማራል፤

ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ እስከ12ኛ ክፍል ድረስ ያሉት ተማሪዎች የእንግሊዘኛ ቋንቋን እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት ይወስዳሉ፤

ሦስተኛ ክፍል ላይ ተጨማሪ ቋንቋዎችን መስጠት ይጀመራል፤ በክልሎቹ ውስጥ በስፋት የሚነገረውን ተጨማሪ ቋንቋ በመምረጥ ተማሪዎቹ እንደ አንድ የትምህርት አይነት እንዲወስዱት ይደረጋል፤

በቀድመው የትምህርት ሥርዓት 10ኛ ክፍል ይሰጥ የነበረው አገራዊ የመልቀቂያ ፈተና ይቀርና በምትኩ አጠቃላይ ፈተናው በክልል ደረጃ ስድስተኛ ክፍል እንዲሁም በአገር አቀፍ ደረጃ ስምንተኛ እና 12ኛ ክፍል ላይ ይሰጣል፤

ከዚህ ቀደም ሦስት ዓመት የነበረው የተማሪዎች የዩኒሸርስቲ ቆይታ ደግሞ ዝቅተኛዉ አራት ዓመት ይደረጋል፤
ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪዎች በመጀመሪያ ዓመት ከሚሠጡ ትምህርቶች ውስጥ እንደ ጂኦግራፊ፣ አንትሮፖሎጂ፣ ሶሺዮሎጂና ሥነ-ምግባር የመሳሰሉት ይካተታሉ፤

ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ክፍል የግብረገብ ትምህርት ይሰጣል፤ በተጨማሪም የማህበራዊና የተፈጥሮ ሳይንስ ውህድ የሆነ ትምህርት ይሰጣል፤

ሰባተኛና ስምንተኛ ክፍል በተናጠል ይሰጡ የነበሩት ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪና ባይሎጂ አጠቃላይ ትምህርት ወይም ጀነራል ሳይንስ ተብለው እንዲሁም ጆግራፊና ሂስትሪም ተቀናጅተው የሚሰጡ ይሆናል፤

የሰባተኛና ስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች የእርሻ ትምህርት፣ አካውንቲንግ፣ ቢዝነስና ጀነራል የሆነውን የሥራና ክህሎት ትምህርት በሙያ ትምህርት ተካቶላቸው የሚሰጣቸው ይሆናል፤

11ኛ እና 12ኛ ክፍሎች ላይ ደግሞ ጤና ፣ ግብርና፣ የእርሻ ትምህርት፣ ማኒፋክቸሪንግ፣ ኮንስትራክሽን፣ ቢዝነስ፣ አካውንቲንግ የመሳሰሉት የሙያ ትምህርትነቶችን እንዲማሩ ይደረጋል፤

የዘጠነኛና የአስረኛ ክፍልን እንዲሁም ከአንድ እስከስምንተኛ ክፍል ያሉ የተመረጡ አምስት የትምህርት አይነቶችን መጸሐፍት ዝግጅት ትምህርት ሚኒስቴር ያከናውነዋል፤

ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ያለውን የትምህርት መፀሐፍት ክልሎች በራሳቸው ባህልና አካባቢያዊ ሁኔታ ቃኝተው ያዘጋጁታል

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
Grade 12 ለሆናችሁ

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
4.6K views3D MAN, 10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 10:50:41 ሰላም የ Ethio Students Books ቤተሰቦች በሙሉ ምንለቃቸው መርጃዎች ቶሎ እንዲደርሳችሁ ከላይ ያለዉን 3 ነጠብጣብ ምልክቱን በመንካት "Unmute" (Enable Notification) ሚለዉን እንድትነኩ በ ትህትና እንጠይቃለን::

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
6.3K views3D MAN, edited  07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 11:54:06 * ብሔራዊ ፈተና :- ተጨማሪ መረጃ

የ2014 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ፈተናን በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው።

በዚህም መሰረት ዩኒቨርሲቲዎች በአካዳሚክ ካላንደራቸው ላይ ማስተካከያ እያደረጉ ይገኛሉ።

ይህ እየተደረገ ያለው ተማሪዎች ፈተናቸውን በሚወስዱበት ወቅት በቅጥር ግቢዎቹ ውስጥ ማንኛውም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ መገኘት ስለሌለበት ነው።

በሌላ በኩል ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት #ለሪፖርተር_ጋዜጣ በሰጠው ቃል ፦

- ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ የምገባና መኝታ አገልግሎቶችን ለመስጠት ቁሳቁሶችን እያሟሉ ነው።

- ተፈታኝ ተማሪዎችን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተመድበዋል። ምደባው ሲዘጋጅ በተቻለ መጠን ተማሪዎች በአቅራቢያቸው በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንዲመደቡ ተደርጓል። በአቅራቢያቸው ያለው ዩኒቨርሲቲ በመኝታ ወይም በመፈተኛ ክፍሎች ብዛት ውስንነት ካለበት ወደ ሌላ ዞንና ክልል የመሄድ ዕድል ይኖራል።

- ገጠር አካባቢዎች ላይ ያሉ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመጓዝ አስቸጋሪ ሁኔታ ሊገጥማቸው ስለሚችል ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ጋር በመሆን ተማሪዎቹን ወደ ዩኒቨርሲቲ ይጓጓዛሉ።

- ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች በመፈተናቸው ምክንያት ግን ወደ ተማሪዎችም ሆነ ወደ ወላጆች የሚሄድ ወጪ አይኖርም።

- ተማሪዎቹ የተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ አካባቢ እንዲላመዱት ለማድረግ ሲባል ፈተናው ከሚጀመርበት ቀናት ቀደም ብለው ወደ ዩኒቨርሲቲው ይጓዛሉ። ወደ ዩኒቨርስቲ ሲገቡ ድምፅም ሆነ ምሥል የሚቀዳና የሚቀርፅ አሊያም ሌላ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ ይዘው መግባት አይችሉም።

- በሚኖሩበት ከተማ ውስጥ በሚገኝ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተፈታኞችም በዩኒቨርስቲው ውስጥ እንዲያድሩ ለማድረግ ታቅዷል።

ያንብቡ : telegra.ph/EAES-09-12
ምንጭ:- TIKVAH

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
7.1K views3D MAN, 08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 23:41:45 G12 ተፈታኞች just አምብቡ አትጨናነቁ ዋናው ከናንተ ምጠበቀዉን ማድረግ እና መፅለይ ነው::
መልካም ጥናት እንድሆንላቺው ተመኘው::

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
6.0K views3D MAN, edited  20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 22:57:04 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች መረጃ

ወደ ዩኒቨርስቲ የሚትሄዱት በተዘጋጀላችሁ ባስ ስሆን ከፈተናው ቀን ሁለት ቀን ቀደም ብላችሁ ትገባላችሁ።

ስለዚህ መስከረም 30 የምጀምሩት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 28 ሁሉም ተማሪ ወደ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ።

Admission Card በየ ትምህርት ቤቱ ስለመጣ ተማሪዎች ከት/ት ቤታቸው መውሰድ ይችላሉ።

ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ከገቡ ቡሃላ መውጣትም መግባትም አይቻልም ተብሏል።

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
7.1K views3D MAN, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 12:35:18
የ Ethio Students Books Grade (9-12+) ቤተሰቦች በሙሉ እንኩዋን ለ 2015 በሰላም አደረሳችሁ
2015 መልካም አዲስ አመት


መልካም አዲስዓ መት
መልካም አ ዲ ስ
መልካም ዓ መ ት
ለወዳጄ ዓ መ ት
አ ዲ ስ
ዓ መ ት
አ ዲ ስ
አ ዲ ስ
ዓ መ ት
አ ዲ ስ
ዓ መ ት
አ ዲ ስ
ዓ መ ት
አ ዲ ስ
ዓ መ ት
መ ል ካ ም
አ ዲ ስ ዓ መ ት


መል ካም
አ ዲ ስ ዓ መ ት
አ ዲ ስ ዓ መ ት
አ ዲ ስ ዓ መ ት
አ ዲ ስ ዓ መ ት
አ ዲ ስ ዓ መ ት
አ ዲ ስ ዓ መ ት
አ ዲ ስ ዓ መ ት
አ ዲ ስ ዓ መ ት
አ ዲ ስ ዓ መ ት
መ ል ካ ም



አዲስ
አመት
መ ልካም
አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
መልካም አዲስዓመት

አዲስዓመት ለወዳጄ


ይህ አ መ ት
የ ሰ ላ ም አመት
የ ፍ ቅ ር አመት
የ ሞገስ
የ ክብር
የ ሹመት
የ ታላቅነት
ዓ መ ት
ይ ሁ ን ላ ች ሁ
የበረከት
የመግዛት

የመመረቅ

የከፍታ
አመት ይሁንላችሁ




ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት
ያሰብነው የሚሳካበት

የካሳ የሰላም የጤና የበረከት
⁣ ዓመት ይሁንልን።

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
Grade 12 ለሆናችሁ

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
5.9K views3D MAN, edited  09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 18:54:04 social Preparetion To History&geography
G9 high Light እዩት።
G10 High Light እና በcovid የታለፉ እርዕሶችት ማየት ይገባል።
ሌላ የ Grade Level የማታገኙአቸውን ርዕሶች በትኩረት ማየት ይገባል ቤተሰብ።
አቅማቹህን መጨረስ ያለባቹህ ግን G11&G12 በደንብ አርጋቹህ አንብቡ።የተጣራ አንድ ወር ስላለ በደንብ አድርጎ መዘጋጀት ይገባል ቤተሰቦቸ። መልካም ጥናት

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
5.2K views3D MAN, edited  15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 18:54:04 Subject : Chemistry
G11 Unit 4 Chemical Kinetics
G12 unit1 solution
Preparation Of Solution
Solution Colligative property
G12 Unit 2 common Ion Effect
Buffer Solution
Acid Base Titration
G12 Unit 4 Electro Chemistry ከዚህ በፊት 6-7 ጥያቄ ይወጣበታል።እነዚህን part በደንብ አርጎ በማየት chemistryን ጥሩ ውጤ ት ማስመስገብ እንችላለን ቤተሰብ። መልካም ጥናት።

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
5.1K views3D MAN, edited  15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 17:28:15 refrence book ፡grade 11&12
1:matematics extrem series
2biology ብዙ መፀሀፍት አሉ እኔ ግን የምመርጠው extrem series
3:chemistry extrem series
4:physics extrem series
5:civics extrem series& royal civics
6:sat(aptitude)extrem series
7:english advanced world wide book 1&2 ማንበብ ጥሩ ነው።
ከነዚህም በተጨማሪ የፈተናውን አወጣጥ እና የአቋም መፈተሻ ይሆን ዘንድ የተለያዩ አመት ሽቶችን መስራት ይገባል።

Join our main channel

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
JOIN FOR MORE

https://t.me/Grade12StudentsPreparation
1.1K views., 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ