2022-09-19 19:01:13
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦቸ ስለ ግቢ መረጣ የተዘጋጀች ናት በትኩረት ተመልከቷት።
በአሁኑ አመት የግቢ መረጣ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ ነው።የምትመርጡት ግቢ መማር የምትትፈልጉትን የትምህርት መስክ መስጠቱን እርግጠኛ ሁኑ።ሁሉም ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ አይሰጥም።ለማለት የፈለኩት ግልፅ ነው አይደል ቤተሰብ።በቅርቡ የግቢ ምርጫ ታደርጋላቹህ።
1.የመጀመሪያ ትውልድ የሚባሉት ዩኒቨርስቲዎች
አዲስ አበባ,አርባ ምንጭ,ባህር-ዳር,ጎንደር,ሀዋሳ,ሀረማያ,ጅማ።
2.የሁለተኛው ትውልድ የሚባሉት ዩኒቨርስቲዎች
ዲላ,ድሬዳዋ,ጅጅጋ,መደ-ወላቡ,(ASTU),ደ/ማርቆስ,ደ/ብርሀን,ወለጋ,ወሎ,ሚዛን-ቲፒ,መቅደላ,አምቦ,ሰመራ።
3.የሶስተኛ ትውልድ የሚባሉት ዩኒቨርስቲዎች
መቱ,ወልድያ,ወልቂጤ,ደ/ታቦር,ዋቻሞ,አሱሳ,(AASTU),አርሲ,ጋምቤላ,ቡሌ-ሆራ,ኮተቤ።
4.የአራተኛው ትውልድ የሚባሉት ዩኒቨርስቲዎች
ጅንካ,ወራቤ,እንጅባራ,ደባርቅ,መቅደላ-አምባ,ራያ,ዶምቢ-ዶሎ,ሰላሌ,አዳ-ቡሉቱም።
ቤተሰብ በጣም ይጠቅማቹሀል ብየ አስባለሁ።ስለ ዩኒቨርስቲዎች ምርጫ እነዚህን ዩኒቨርስቲዎች በትውልድ ማወቃቹህ ለመረጃ እና የትኛው የምን የትምህርት መስክ እንደሚሰጥ ለመለየት ይጠቅማቹሀል።
አንደኛ ትውልድ እና አራተኛ ትውልድ ብናነፃፀር ብዙ ልዩነቶች አሉአቸው።ለምሳሌ የአየር ሁኔታ…
ስለዚህ ስትመርጡ አስባቹህ መምረጥ ይኖርባቹሀል።
አሁን ደግሞ ዩኒቨርስቲዎች ምን ምን departiment እንደሚሰጡ በተወሰነ መልኩ እንይ፦
#soft Ware Engginering
ጎንደር,ባህር-ዳር,ደ/ማርቆስ,ወሎ,ጅማ,ቡሌ-ሆራ,ጅጅጋ,ደ/ብርሀን,አርባ ምንጭ,ዋቻሞ,ወልቂጤ,አዲስ አበባ,(AASTU,ASTU),እንጅባራ።
#Textile
ባህር-ዳር,ድሬ-ዳዋ,ዋቻሞ,ወሎ,ሀዋሳ,ወልቂጤ፣ከነዚህ ሁሉ አንደኛው ባህር- ዳር ነው።
#artitcture
ወልዲያ,ድሬ-ዳዋ,ዲላ,አምቦ,ወለጋ,ሀዋሳ።
#Medcine
ጅማ,ጎንደር አሪፍ ናቸው።አርባ-ምንጭ,አዲስ አበባ,ጅጅጋ,ወልቂጤ,ወላይታ ሶዶ,ዋቻሞ,ሚዛን ቲፒ,ወሎ,አርሲ,ሰላሌ።የዩኒቨርስቲ ምርጫቹህን እነዚህን ነገሮች በማየት የምትፈልጉበት ግቢ ለመግባት ምርጫቹህን ማስተካከል ትችላላቹህ።በርቱ share አርጉት።
Join our main channel
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
Grade 12 ለሆናችሁ
https://t.me/Grade12StudentsPreparation
4.0K views3D MAN, 16:01