social Preparetion To History&geography G9 high Light እዩት። G10 High Light እና በcovid የታለፉ እርዕሶችት ማየት ይገባል። ሌላ የ Grade Level የማታገኙአቸውን ርዕሶች በትኩረት ማየት ይገባል ቤተሰብ። አቅማቹህን መጨረስ ያለባቹህ ግን G11&G12 በደንብ አርጋቹህ አንብቡ።የተጣራ አንድ ወር ስላለ በደንብ አድርጎ መዘጋጀት ይገባል ቤተሰቦቸ። መልካም ጥናት Join our main channel @Ethio_Students_only @Ethio_Students_only JOIN FOR MORE https://t.me/Grade12StudentsPreparation 5.2K views3D MAN, edited 15:54