Get Mystery Box with random crypto!

ልብወለድ Ethio_Fiction

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_fiction — ልብወለድ Ethio_Fiction
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_fiction — ልብወለድ Ethio_Fiction
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_fiction
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.31K
የሰርጥ መግለጫ

#ለሃሳብ_አስተያየት

Admins:- @sam_lizu

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-25 10:27:46
አምላክ ወይንስ ሰው፤
ህግን ያጣመመው?
የአንድ እናት ልጆች ነን፤
የሚለየን ማነው!

ክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ
3.4K viewsሳ² lizu, 07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-17 02:44:32 ርዕስ:- ሚተራልዮን
ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
ይዘት:- ልቦለድ
የገፅ ብዛት:- 264
ዓ. ም:- 2014

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩ
5.4K viewsTsegaw, 23:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 23:21:25
እህ... የኔ አይነቱን አገኘሁት

Comment            Share
    ➷                          ➷
@sam_lizu       @ethio_fiction
166 viewsሳ² lizu, 20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 20:53:06
የመፅሀፉ ርዕስ: "አዎ ! እሱ ጋ ያመኛል "

ደራሲ : አድኃኖም ምትኩ

        (ከመፅሀፉ የተቀነጨበ)
"...  አክሱም ወይ ላሊበላ አልያ ፋሲለደስ በስንት ቢሸጥ ያዋጣል ?? ታሪክስ ይሸጣል ? ...
.
.
... አቅም የሆነኝ ፣ የሕይወት ጣዕም ያልተማጠጠብኝ ትላንቴ ላይ ተተክዬ ነው :: ትናንትሽን ሽጪልኝ ነው የሚሉኝ :: እኔ ከትናንቴ ውጪ ምን አለኝ ? ... "
.
.

#ቤተሰብ ገዝታችሁ አንብቧት

Comment            Share
    ➷                          ➷
@sam_lizu       @ethio_fiction
645 viewsሳ² lizu, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 08:25:46
#አዲስ_የግጥም_መፅሐፍ

#የመፅሀፉ_ርዕስ:- የነፍስ ጥምረት
መፅሀፉ  ስለ ሀገር ፣ቤተሰብ፣ጓደኝነት፣ጥልቅ ፍቅር እንዲሁም የተለያዩ ሀሳቦችን ያዘለ ነው።


#ቄጠማ
  (ከመፅሃፉ ከወደድኩት መሀል)
እዘኑላት እስቲ ለቄጠማ ህይወቷ
አጭደው ሲዋቡባት ዝም በማለቷ
ጎዝጉዘው ሲረግጧት ሲዘሉባት ውለው
ጠርገው ይጥሏታል ጠውልገሻል ብለው

Comment            Share
    ➷                          ➷
@sam_lizu       @ethio_fiction
1.6K viewsሳ² lizu, 05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 23:58:31 ልብወለድ Ethio_Fiction pinned a photo
20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 23:58:19
ርዕስ:- #ዝም

ግጥም: ሳሚ(Channel Admin)

ፅፌ፡አጠፋዋለሁ
የልቤን፡እውነታ
ባ'ፌ፡አልናገርም
ይሻለኝ፡ዝምታ
.
.
በትናንት ትዝታ
ውስጤ እየቆሰለ
ታሪኬን ልተርክ
እስቲ ከቀለለ ...
.
ግና
.
ካሳመመኝ ይልቅ
ከደም ስሬ ገብቶ
ገደለኝ ግጥሜ
ብዕር አስነስቶ ...

Comment            Share
    ➷                          ➷
@sam_lizu       @ethio_fiction
1.5K viewsሳ² lizu, 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 15:21:09 ልብወለድ Ethio_Fiction pinned a photo
12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 17:52:35 ልብወለድ Ethio_Fiction pinned a photo
14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 12:59:25
#ርዕስ: ንገሯት

#ግጥም: ሳሚ (Channel Admin)

ደሞዜን አውጥቼ ዛሬ ከባንክ ቤት
ልሸምት ዘለቅኩኝ ጤፉን ከወፍጮ ቤት
ሚስቴ ሰው ቤት ሰርታ በሰበሰበችው
ለአትክልት ጥራጥሬ ገበያ ገባችው
.
.
ከወፍጮ ቤቱ በር ዘራፊ ጠብቆ
ይዞ ፈትለክ አለ ገንዘቤን መንጥቆ
ላጠፋ ነውና ራሴን በራሴ
ምንም የለምና የያዝኩት በኪሴ
.
ንገሯት ለሚስቴ
የጤፉን ብር ጥሎ ባልሽ ሞቷል በሏት
ከኔ መሞት በላይ
የጤፉ ገንዘብ ነው እሷን ሚያስለቅሳት::

Comment            Share
    ➷                          ➷
@sam_lizu       @ethio_fiction
2.7K viewsሳ² lizu, 09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ