Get Mystery Box with random crypto!

#አዲስ_የግጥም_መፅሐፍ #የመፅሀፉ_ርዕስ:- የነፍስ ጥምረት መፅሀፉ  ስለ ሀገር ፣ቤተሰብ፣ጓደ | ልብወለድ Ethio_Fiction

#አዲስ_የግጥም_መፅሐፍ

#የመፅሀፉ_ርዕስ:- የነፍስ ጥምረት
መፅሀፉ  ስለ ሀገር ፣ቤተሰብ፣ጓደኝነት፣ጥልቅ ፍቅር እንዲሁም የተለያዩ ሀሳቦችን ያዘለ ነው።


#ቄጠማ
  (ከመፅሃፉ ከወደድኩት መሀል)
እዘኑላት እስቲ ለቄጠማ ህይወቷ
አጭደው ሲዋቡባት ዝም በማለቷ
ጎዝጉዘው ሲረግጧት ሲዘሉባት ውለው
ጠርገው ይጥሏታል ጠውልገሻል ብለው

Comment            Share
    ➷                          ➷
@sam_lizu       @ethio_fiction