Get Mystery Box with random crypto!

የመፅሀፉ ርዕስ: 'አዎ ! እሱ ጋ ያመኛል ' ደራሲ : አድኃኖም ምትኩ         (ከመፅሀፉ | ልብወለድ Ethio_Fiction

የመፅሀፉ ርዕስ: "አዎ ! እሱ ጋ ያመኛል "

ደራሲ : አድኃኖም ምትኩ

        (ከመፅሀፉ የተቀነጨበ)
"...  አክሱም ወይ ላሊበላ አልያ ፋሲለደስ በስንት ቢሸጥ ያዋጣል ?? ታሪክስ ይሸጣል ? ...
.
.
... አቅም የሆነኝ ፣ የሕይወት ጣዕም ያልተማጠጠብኝ ትላንቴ ላይ ተተክዬ ነው :: ትናንትሽን ሽጪልኝ ነው የሚሉኝ :: እኔ ከትናንቴ ውጪ ምን አለኝ ? ... "
.
.

#ቤተሰብ ገዝታችሁ አንብቧት

Comment            Share
    ➷                          ➷
@sam_lizu       @ethio_fiction