Get Mystery Box with random crypto!

ርዕስ:- #ዝም ግጥም: ሳሚ(Channel Admin) ፅፌ፡አጠፋዋለሁ የልቤን፡እውነታ ባ'ፌ፡አል | ልብወለድ Ethio_Fiction

ርዕስ:- #ዝም

ግጥም: ሳሚ(Channel Admin)

ፅፌ፡አጠፋዋለሁ
የልቤን፡እውነታ
ባ'ፌ፡አልናገርም
ይሻለኝ፡ዝምታ
.
.
በትናንት ትዝታ
ውስጤ እየቆሰለ
ታሪኬን ልተርክ
እስቲ ከቀለለ ...
.
ግና
.
ካሳመመኝ ይልቅ
ከደም ስሬ ገብቶ
ገደለኝ ግጥሜ
ብዕር አስነስቶ ...

Comment            Share
    ➷                          ➷
@sam_lizu       @ethio_fiction