Get Mystery Box with random crypto!

ልብወለድ Ethio_Fiction

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_fiction — ልብወለድ Ethio_Fiction
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_fiction — ልብወለድ Ethio_Fiction
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_fiction
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.31K
የሰርጥ መግለጫ

#ለሃሳብ_አስተያየት

Admins:- @sam_lizu

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-03-30 22:46:07
ርዕስ :- ( ..... በAdmin)
ገጣሚ:- ታገል ሰይፉ
በዳይ በአማን ሲኖር
እድሉ እንዳማረ
የተበደለ ሰው አንጀቱ እንዳረረ
በስኳር ደም ብዛት ሲሞት እያየሁት
ካናደደኝ ይልቅ
ንዴቴን ፈራሁት።

#Share

---- @Ethio_Fiction
12.3K viewsሳሚ lizu, 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-20 09:14:27
Fb መንደር ጎራ ስል ካገኘውት።
@ethio_fiction
12.6K viewsTsegaw, edited  06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 21:36:02 ድምፅ አልባ ፊደላት
ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም
@ethio_fiction
12.1K viewsTsegaw, edited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 14:13:06 ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም
የሴት ልጅ
@ethio_fiction
13.0K viewsTsegaw, edited  11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 08:20:03
" ሲገባኝ ሁሉም ሰው የሆነች ”የለውጥ ኩርባ” አለችው። አስተሳሰቡ ወይ ስሜቱ አሊያም ድርጊቱ የሚቀየርባት ። ወደ ዐዲስ ምዕራፍ የሚታጠፍበት ወይም ከወደቀበት መቀመቅ የሚስፈነጠርበት ወይም ለዛለው ጉልበቱ አቅም የሚያገኝበት። ለውጥ ወደ ተሻለ ማደግ ብቻ አይደለምና ኩርባውን ሲታጠፍ ውድቀትም ሊሆን ይችላል። ያች የለውጥ ኩርባ አንድ የሆነች ኢምንት ክስተት ልትሆን ትችላለች ወይም ዐረፍተ ነገር ወይም አንዲት ቃል ምናልባት አንዲት መሳም ወይም የአንድት ደቂቃ መታቀፍ ወይም.... "

- ከ'ጠበኛ እውነቶች ' መጽሐፍ ገፅ 116

ደራሲ :- ሜሪ ፈለቀ
ገዝታችሁ አንብቧት

@ethio_fiction
13.9K viewsሳሚ lizu, 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 08:32:34
እንኳን ለ126ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አድዋ ከድሎቻችን ሁሉ ትልቁ ድል !!
13.2K viewsTsegaw, 05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-27 07:39:05 ፅድቅ እና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም
ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም

ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል
መልካም ቀን
14.0K viewsTsegaw, 04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-22 09:17:09 ምን ህንፃው ቢረዝም ምን ቢፀዳ ቤቱ
መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ
ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድነው ውበቱ


ደራሲ በአሉ ግርማ
14.6K viewsAshu, 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-08 19:59:42 #ThomasSankara

የቀድሞ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ብሌስ ኮምፓውሬ በቶማስ ሳንካራ ግድያ እጃቸው አለበት በሚል በ30 ዓመት እስር እንዲቀጡ የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ አቃቢ ህግ መጠየቁን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።
@ethio_fiction
16.1K views✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃hide✮, 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-08 19:57:16 የሳንካራ ስም ዛሬም ድረስ ለምን ተደጋግሞ ይነሳል ?

ቶማስ ሳንካራ ምድር ላይ ለ37 ዓመታት ብቻ የተራመደ ነገር ግን በማእበል የማይጠፋ ዱካ አሳርፎ ያለፈ የዘመናችን አፍሪካዊ አብዮተኛ ነው።

በቅኝ ግዛት ወቅት "አፐር ቮልታ" ትባል የነበረችውን በርሀማ ደሀ ሀገሩን "ቡርኪና ፋሶ" ወደሚል ይፋዊ መጠሪያ የቀየረ፣ ተበታትነው ይኖሩ የነበሩትን ህዝቦቿን "ቡርኪናቤ" የተሰኘ የጋራ ማንነት እንዲጋሩ ያደረገ፣ ለዜጎቹ ህይወት የሚገደው ባለራዕይ መሪ ነበር።

ለምዕራባውያን ኃያላን ሀገራት ጫና ፍፁም ሳይንበረከክ በታደመባቸው ዓለምአቀፋዊና አፍሪካዊ ስብሰባዎች ላይ ሁሉ ዓለምን በማናለብኝነት ሲመዘብሩ ከነበሩ ሀገራት መሪዎች ጋር ጎሮሮ ለጎሮሮ ሲተናነቅ ያሳለፈ፣ ለጥቁር ህዝቦች እና በደል ላጎበጣቸው ምንዱባን ልሳን ሆኖ ያለፈ፣ ዓለም ከማይረሳቸው አብዮተኞች መካከል ጎልቶ የሚታወስ አፍሪካዊ እንቁ ነው።

"የራስን የተፈጥሮ ሀብት በራስ ጉልበት ማልማት" በሚለው የሀገሩን ህዝብ ባነቃነቀ ዘመቻ ያስመዘገባቸው አስደናቂ ድሎች አፍሪካ የራሷን ተፈጥሯዊ እድገት እንድታድግ ለማይፈልጉት ምእራባውያን ሀገራት እንደ ስጋት እንዲቆጠር አድርጎት ነበር።

ድሎት የማያሸንፈው ቆፍጣናው ወጣት ወደ ፕሬዝዳንትነት ከመጣ ጊዜ አንስቶ የቅንጦት ኑሮን ኖሮ አያውቅም። ከህዝብ ጋር የዩኒፎርሙን እጅጌ ከፍ አድርጎ ስሚንቶ የሚያቦካ፣ አካፋና ዶማ አንስቶ ጥቁር ላብ በግንባሩ እስኪንዠቀዠቅ ድረስ ሰርቶ የሚያሰራ፣ ድሆች ያለ ልኬት የሚሳሱለት መሪ ነበር።

አካሄዱ ባስፈራቸው ምዕራባውያን መሪዎች እና ስልጣን ባናወዛቸው የቅርብ ጓዶቹ በአጭር ቢቀጭም ተራማጅ ሀሳቦቹና ያስመዘገባቸው ተጨባጭ ለውጦች ዛሬም ድረስ ስሙ ተደጋግሞ እንዲነሳ አስችሎታል።

(ከሰለሞን ዳኜ - ቶማስ ሳንካራ ጥቁሩ አብዮተኛ)

@ethio_fiction
15.3K views✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃hide✮, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ