Get Mystery Box with random crypto!

' ሲገባኝ ሁሉም ሰው የሆነች ”የለውጥ ኩርባ” አለችው። አስተሳሰቡ ወይ ስሜቱ አሊያም ድርጊቱ የ | ልብወለድ Ethio_Fiction

" ሲገባኝ ሁሉም ሰው የሆነች ”የለውጥ ኩርባ” አለችው። አስተሳሰቡ ወይ ስሜቱ አሊያም ድርጊቱ የሚቀየርባት ። ወደ ዐዲስ ምዕራፍ የሚታጠፍበት ወይም ከወደቀበት መቀመቅ የሚስፈነጠርበት ወይም ለዛለው ጉልበቱ አቅም የሚያገኝበት። ለውጥ ወደ ተሻለ ማደግ ብቻ አይደለምና ኩርባውን ሲታጠፍ ውድቀትም ሊሆን ይችላል። ያች የለውጥ ኩርባ አንድ የሆነች ኢምንት ክስተት ልትሆን ትችላለች ወይም ዐረፍተ ነገር ወይም አንዲት ቃል ምናልባት አንዲት መሳም ወይም የአንድት ደቂቃ መታቀፍ ወይም.... "

- ከ'ጠበኛ እውነቶች ' መጽሐፍ ገፅ 116

ደራሲ :- ሜሪ ፈለቀ
ገዝታችሁ አንብቧት

@ethio_fiction