Get Mystery Box with random crypto!

#ThomasSankara የቀድሞ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ብሌስ ኮምፓውሬ በቶማስ ሳንካራ ግድያ እ | ልብወለድ Ethio_Fiction

#ThomasSankara

የቀድሞ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ብሌስ ኮምፓውሬ በቶማስ ሳንካራ ግድያ እጃቸው አለበት በሚል በ30 ዓመት እስር እንዲቀጡ የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ አቃቢ ህግ መጠየቁን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።
@ethio_fiction