Get Mystery Box with random crypto!

ምን ህንፃው ቢረዝም ምን ቢፀዳ ቤቱ መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድነው | ልብወለድ Ethio_Fiction

ምን ህንፃው ቢረዝም ምን ቢፀዳ ቤቱ
መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ
ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድነው ውበቱ


ደራሲ በአሉ ግርማ