Get Mystery Box with random crypto!

ርዕስ :- ( ..... በAdmin) ገጣሚ:- ታገል ሰይፉ በዳይ በአማን | ልብወለድ Ethio_Fiction

ርዕስ :- ( ..... በAdmin)
ገጣሚ:- ታገል ሰይፉ
በዳይ በአማን ሲኖር
እድሉ እንዳማረ
የተበደለ ሰው አንጀቱ እንዳረረ
በስኳር ደም ብዛት ሲሞት እያየሁት
ካናደደኝ ይልቅ
ንዴቴን ፈራሁት።

#Share

---- @Ethio_Fiction