Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
ርዕሶች ከሰርጥ:
Epl
Size
Northlondonderby
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 279.53K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 550

2022-05-15 21:14:08
መድፈኞቹ ለነገው የሴንት ጄምስ ፓርክ ፍልሚያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል።

Lets do this !

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
18.0K viewsʜᴀғɪᴢ_ʀᴄ, 18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 20:29:21
| አርሰናል ጋብርኤል ጄሱስ፣አሮን ሃይኪና ማርኪኒዮስ ላይ 80 ሚሊየን ዩሮ ለማውጣት ተዘጋጅቷል።[Ekrem Konur]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
19.9K viewsHeny T, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 19:50:42
ይህ ጥምረት ለቀጣዩ ሲዝን ቢሆንስ ?

ምን ያስባሉ ?

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
20.8K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 19:36:10
አርሰናል እና ወቅታዊ ሁኔታዎች !

THE SUN

|| ኒኪቲያ አርሰናሎች በድጋሚ ያቀረቡለትን ኮንትራት ለመፈረም ተዘጋጅቷል ! ልጁ እራሱን ከምንም ጊዜ በላይ ለማሳየት ይፈልጋል ! በአርሰናል መቆየቱንም ቅድሚያ ይሰጣል !


L'EQUIPE

|| ላካዜት ወደ ሊዮን የማይቀር እየሆነ መቷል ! አርሰናሎች አሁን አዳዲስ አጥቂዎችን ለማስፈረም ገበያው ላይ ናቸው ! ላካዜት ወደ ሊዮን መመለስን ይፈልገዋል ! እናም የአርሰናል እና ላካዜት ነገር አብቅቶለታል !


AS

|| አርሰናል የማድሪዱን ባለ ግራ እግር ምትሀተኛውን ተጫዋች አሴንሲዮ ማስፈረም ይፈልጋሉ ! አርሰናል መሀል ሜዳ እና ሁሉም ቦታዎች ላይ ያላቸውን አማራጭ ማስፋት ይፈልጋሉ ! አርሰናል ከቅርብ ሳምንታትም በፊት ማስፈረም ሚችሉበት ሁኔታ ካለ ጠይቀው ነበር ! ነገር ግን ኤሲ ሚላኖች ልጁን በጥብቅ ይፈልጉታል !


#የተጫዋቾች_ሁኔታ ( ጉዳት )

NOW AFC

ቶሚያሱ አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ! ከጉዳቱም አሁን ነፃ ሁኗል ! ከአሁን ቡሀላ የሚያሰጋው ነገር የለም !

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
21.2K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 14:48:46 ቶትንሀም በርንሌይ

ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ
91 viewsKALU JR REPORTER, 11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 14:05:40
Whoscored በዚህ አመት የኢንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የውድድር አመት 21 እና ከዛ በታች ዕድሜ ላይ ያሉ ተጫዋቾች ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ የሃሌ ኢንድ ምሩቆቹ ቡካዮ ሳካ እና ኤሚል ስሚዝ-ሮው ተካተውበታል !

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
6.4K viewsʜᴀғɪᴢ_ʀᴄ, 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 13:57:42
ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች በነፃ በምርጡ sport 1 ይመልከቱ.

https://t.me/joinchat/m04xixH1bARhZjQ8
6.8K views UMER , 10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 13:25:02
ሰኞ MAY 16 በሴንት ጄምስ ፖርክ እስታዲየም የሚካሄደው ይሄን ተጠባቂ ጨዋታ ግምቶን እያስቀመጡ Officially የኢትዮ አርሰናል ኢንስታግራም ገፅን ከስር ማስፈንጠሪያው ሊንክ ትጭነው በመግባት +follow ያድርጉ።

https://www.Instagram.com/ethio_Arsenal
9.3K views•Mex Classic•, edited  10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 13:12:17
ነገ በሴንት ጄምስ ፓርክ በምናከናውነው ወሳኝ መርሐግብር ቢጫውን ማልያችንን አድርገን የምንገባ ይሆናል።

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
9.5K viewsʜᴀғɪᴢ_ʀᴄ, 10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 12:25:14
ማርቫኖፖስ በቋሚነት ስቱትጋርትን ይቀላቀላል !

በውሰት ለስቱትጋርት እየተጫወተ ድንቅ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለው ኮስታስ ማርቫኖፖስ ክለቡ ስቱትጋርት ከመውረድ መትረፉን ተከትሎ በ₤3 ሚልየን የዝውውር ዋጋ በቋሚነት የሚፈርም ይሆናል።[Bild]

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
11.7K viewsʜᴀғɪᴢ_ʀᴄ, 09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ