Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 285.16K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 547

2022-05-19 20:29:30
| አርሰናል በሻምፒዮንስ ሊግ መሳተፍ አለመቻሉ ጋብርኤል ጄሱስ አርሰናልን ላለመቀላቀል እንዲወስን ከሚያደርጉ ምክንያቶች አንዱ ሊሆን ይችል ይሆናል፤ነገርግን ትልቅ ችግር ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም። ጋብርኤል ጄሱስ በቋሚነት መጫወትና በዘጠኝ ቁጥር ቦታ ላይ የተሻለ ተሳትፎ እንዲኖረው እንዲሁም ክለቡ ጥሩ እቅድ እንዲኖረው ነው የሚፈልገው፤ማንችስተር ሲቲዎች ከተጫዋቹ ዝውውር ከ50 ሚሊየን ዩሮ በታች አይቀበሉም።[Goal Brazil]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
17.4K viewsHeny T, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 20:29:14
| አርሰናል በዚህ የዝውውር መስኮት 'ከብዛት ጥራት' የሚለውን መርህ ለመከትል አልሞ ይሰራል። ክለቡ አርቴታን በቂ በሆነ የዝውውር ገንዘብ ለማገዝ የተዘጋጀ ሲሆን ሚኬል አርቴታም ለኢዱ ጋስፐርና ለቪናይ ቬንክቴሻም በሁሉም ቦታ ሁለት ሁለት ጥራት ያላቸውን ተጫዋቾች እንደሚፈልግ ነግሯቸዋል።[Standard Uk]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
16.6K viewsHeny T, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 20:23:52
ፈታ በእግር ኳስ - https://t.me/Feta_Football ይቀላቀሉ!
16.5K views፪ ቴዳ የማርያም ልጅ ፩, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 20:21:59
| ስቱትጋርት ከወራጅነት ከተረፉ በኋላ ዲኖስ ማቭሮፓኖስን በቋሚነት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ስቱትጋርቶች የሚወርዱ ከሆነ ማቭሮፓኖስ በዛ ክለብ እንደማይቀጥል በውሉ ላይ ተፅፎ የነበረ ቢሆንም በቡንደስሊጋው የመጨረሻ ቀን ከወራጅነት በመትረፋቸው ዝውውሩን በ4.5 ሚሊየን ዩሮ ቋሚ አድርገውታል።[Charles Watts]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
16.0K viewsHeny T, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 19:57:00
Are you real gunner?

አሁን ክለባችን አርሰናል አስከፊ ጊዜ እያሳለፈ እንደሆነ እያየን ነው ፤ እና አሁን እናንተ ትክክለኛ መድፈኛ ናችሁ።

አርሰናል የቻምፒየንስ ሊግ ቦታን ቀርቶ አንድም ጨዋታ ሳይሸነፍ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያሳካ ትልቅ ገድል ያለው ሌሎች ክለቦችን የሚያስቀና ክለብ ነው።

እኛ ትክክለኛ መድፈኛ ከሆንን ክለባችንን ከጥሩው ጊዜ በላይ በዚ ሰዓት ነው ለክለባችን ድጋፍ ማድረግ ያለብን።

እርግጥ ነው ክለቡን አንጠላም በግል ደረጃ አርቴታን ወይም ተጫዋቾችን በግል ልንጠላ እንችላለን ነገር ግን አሁን ስለ ክለባችን መጨነቅ ያለብን ጊዜ ነው።

የአርሰናል ደጋፊዎች ዝም ብለው አይደለም " once A gunner Always A gunner" የሚሉት በቃ አርሰናል አንድ ጊዜ መደገፍ ከጀመርክ ሁሌም የአርሰናል ደጋፊ ነህ። አንድ ጊዜ መድፈኛ የሆነ ሁሌም መድፈኛ ነው።

አሁን ክለባችን ያን ሁሉ ዝናው ወርዶ ብንመለከተውም የ invisible ቡድኑን መመልከት ባንችል እንኳን በታሪክ መስማታችን አይቀሬ ነው ያን ቡድን ያሳለፈ ስንት መከራ ያሳለፈ ቡድን ዛሬ ይሄ በፍፁም አያቅተውም።

አሁንም እድል አለን ያ እድል ካልተሳካ ግን ይህ የህይወት መጨረሻ አይሆንም ህይወት ትቀጥላለች ሁላችንም መድፈኞች ይህንን ማስታወስ አለብን " Once A gunner Always A gunner"

_ በተጨማሪ ግሩፑ ላይ አላስፈላጊ ስድቦችን የምትሳደቡ አባላቶች እራሳችሁን እንድትቆጥቡ እናሳስባለን ፤ እኛ የእናንተ ሀሳብ ጠቃሚ በመሆኑ ነው ይህንን መወያያ ያቋቋምነው ከዚ በኋላ አድሚኖቻችን እርምጃ መውሰድ ስለሚጀምሩ እራሳችሁን ቆጥቡ።

ከኢትዮ አርሰናል ገፅ

SHARE @ETHIO_ARSENAL
17.0K views፪ ቴዳ የማርያም ልጅ ፩, edited  16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 17:51:22
በረኛ ይሄን ማልያ አይለብስም ያለው ማነው ?

Rambo

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
19.5K viewsʜᴀғɪᴢ_ʀᴄ, 14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 17:38:55

19.2K viewsGuled, 14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 17:35:50
ግራኒት ዣካ በኢንስታግራም ገጹ በለቀቀው ቪድዮ ላይ የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች አሌክሲስ ሳንቼዝ " " ብሎ ኮሜንት አድርጓል።

ዘላለሙን ሚቆጭበርት ውሳኔው ። Once a gunner always a gunner

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
18.9K viewsʜᴀғɪᴢ_ʀᴄ, edited  14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 17:34:08
Kt

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
18.5K viewsʜᴀғɪᴢ_ʀᴄ, 14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 17:10:48
ቤንጃሚን ኋይት በአዲሱ ማልያችን !

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
18.7K viewsʜᴀғɪᴢ_ʀᴄ, 14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ