Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 285.16K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 546

2022-05-20 11:56:45
" ከተጠበቀው በላይ ነው ያደረግነው ። " ማይክል አርቴታ !

" ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊም ሆንን ዩሮፓ ሊግ ተሳታፊ እንደማስበው እና ሁሉም የሚስማማበት ነገር እኛ ከተጠበቀው በላይ ነው ያደረግነው ። "

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
20.9K views ᴍᴇsᴜᴛ sᴀᴍɪ 12 , 08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 11:54:57
| ወደ ባርሴሎና ለመሄድ ተቃርባለች ስትባል የነበረችውና የሴቶች ሱፐር ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የሆነችው የቡድናችን ኮከብ ቪቪያን ሚደማ በአርሰናል አዲስ የአንድ አመት ውል ፈርማለች።

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
20.9K viewsHeny T, edited  08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 11:36:30
| የ19 አመቱ ብራዚላዊ የክንፍ ተጫዋች ማርኪኒዮስ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ለንደን ተገኝቷል።[Charles Watts]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
20.9K viewsHeny T, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 01:02:31
ከኛ ጋር እሁድ ጨዋታ ያላቸው ኤቨርተኖች ከዛ በፊት ዛሬ ወደ ታችኛው ሊግ እንደማይወርዱ አረጋግጠዋል ! በመጠኑም ቢሆን ጫናውን ይቀንስልናል !

መልካም አዳር ቤተሰብ !

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
4.2K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 23:54:49
በ ብስራት FM 101.1 ላይ በኤፍሬም_የማኔ እና በፍቅር_ይልቃል አቅራቢነት ተወዳጅነት ያተረፈው ትሪቡን ስፖርት አሁን ደሞ በቴሌግራም ቻናላችን መጣ ይህን ሊንክ በመክፈት መግኘት ይችላሉ።::
https://t.me/joinchat/AAAAAEoYX7rI5rNsMdHoxw
4.6K viewsEzra ❷❶, 20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 23:35:58
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ EZRA

https://t.me/+8zJrOMb8GE4zYWE0
4.1K viewsEzra ❷❶, 20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 23:19:37
ሪቻርሊሰን ለዋንጫ ለሚፎካከር ክለብ መቀላቀል ይፈልጋል ! በዚህ ክረምት ኤቨርተንን ለቆ ለመውጣት ክፍትም እንደሆነ ተዘግቧል !

GOAL በዘገባው የ25 አመቱ ወጣት ዋንጫ የማሸነፍ ህልም ስላለው አዲስ ፈተና ይፈልጋል ነገር ግን በፕሪምየር ሊግ መቆየትን ይመርጣል ሲልም ዘግቧል ! በ2018 ከዋትፎርድ በ35 ሚሊየን ፓውንድ ከተቀላቀለ በኋላ ለክለቡ ያስመዘገበውን 52 ጎሎችን በዚህ ሲዝን አስቆጥሯል ! የሪቻርሊሰን ተወካዮች እሱን ለማስፈርም በእንግሊዝ ካሉ በርካታ ክለቦች ጋር ንግግር ማድረጋቸውን ዘገባው አክሎ ገልጿል !

አርቴታ ቡድኑ ውስጥ አዲስ አጥቂ ይፈልጋል ! አሌክሳንደር ላካዜት እና ኤዲ ንከቲህ በውድድር አመቱ መጨረሻ ኮንትራታቸው ያበቃል ፣ ይህም አርሰናል ያለ አጥቂ እንዲጎዝ ሊያደርገው ይችላል ! የፔየር ኤምሪክ ኦባምያንግ በጥር ወር መልቀቅ መድፈኞቹን ግማሹን አመት አጥቂ መስመሩ እንዲሳሳ አርጎታል ! እናም ይህንን ሚና ላካዜት እና ንከቲያህ መተካት አቅቷቸው ተስተውሏል ! ሪቻርሊሰን ባለፉት አመታት ያስቆጠረውን የጎል መጠኖች የአጥቂ መስመሩን በራሱ የመምራት ብቃት አለው ! ለመድፈኞቹ በጣም ጥሩ አማራጭ ሊሆን ይችላል ! አርሰናልም በቅርቡ በይፋ ድርድር የሚጀምሩ ይሆናል !

MIRROR

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
7.7K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 22:26:14
ጋቢ በኢንስታግራም ገፁ የሱና የፖርቴ ፎቶ አርጎ ይሄን ጥምረት ስም አውጡለት ብሏል ?

በግሌ እኔ ፓርኔሊ ብዬዋለው ! እናንተስ ?

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
11.2K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , edited  19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 21:37:27
የተርጋገጡ የዝውውር ዜናዎችን ከታማኝ ምንጭ የሚያገኙበት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል
Join
https://t.me/joinchat/m04xixH1bARhZjQ8
14.5K views UMER , 18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 20:33:28
| አርሰናል በሻምፒዮንስ ሊግ ባይሳተፍም እንኳን እንደነ ጋብርኤል ጄሱስ አይነት ትላልቅ የዝውውር ኢላማዎችን ወደ ክለቡ ማምጣት እንደሚችሉ ያምናሉ። ፕሮጀክቱ፣ከተማውና የክለቡ ታላቅነት ዝውውሮችን ለመፈፀም የተሻለ ቦታ ላዮ እንደሚያስቀምጣቸው ያምናሉ።[The Athletic]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
17.6K viewsHeny T, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ