Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 285.16K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 548

2022-05-19 06:22:51
Good Morning [ ETHIO ARSENAL ]

መልካም ቀን ቤተሰብ

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
331 viewsJack Wilshere, edited  03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 00:23:32
| የሎኮንጋ ወንድም ፖል ጆሴ ፖኩ ስለ ሎኮንጋ ሁኔታ አስተያየቱን ስቷል፡

"ምንም አልሰጋንም እነ ዴ ብራይንና ሉካኩም ፕሪሚየር ሊጉን ለመልመድ ጊዜ ወስዶባቸው ነበር። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግና የቤልጄም ሊግ ትልቅ ልዩነት አላቸው እና አርሰናል ደሞ የደረጃው ወገብ ላይ ያለ ቡድን አይደለም።"

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
5.5K viewsHeny T, 21:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 23:54:50
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
3.2K viewsEzra ❷❶, 20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 23:52:49
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን Ezra Profile pictures
4.3K viewsEzra ❷❶, 20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 23:45:21
|| ኤዱ የማይክል አርቴታን ያቀደውን ቡድን ለማሳካት ሲል ሶስት ተጫዋቾችን ከማንቸስተር ሲቲ ለማስፈረም አቅዷል !

አርሰናል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከብዙ ተጫዋቾች ጋር ስሙ ተያይዟል ! ኤዱ በማንቸስተር ሲቲ ለሚኖሩ አንዳንድ ተጫዋቾች አርቴታ ላቀደው ቡድን እንዲመጡ ይፈልጋል !

እነሱም :- ጄሱስ
ስተርሊንግ
ጉንዶጋን ናቸው !

የተጫዋቾቹ ሁኔታ ምን ላይ ደረሰ ሚለውን ነገ በሰፊው አስቃኛችኋለው !

መልካም አዳር

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
6.3K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , edited  20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 23:15:14
የቀድሞው መድፈኛ ሄልብ በአንድ ወቅት ...........

" ከአርሰናል ልለቅ ተቃርቤ ነበር ! ግን ከመልቀቄ በላይ ያሳዘነኝ የአርሰን ቬንገር ቴክስት ነበር ! እንዲህም አለኝ ........

" አሌክስ ወዴትም እንድትሄድ አልፈቅድልህም ! በጣም ታስፈልገናለህ ለኛ " አለኝ ! እምባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ለሰአታት ሳለቅስ ነበር ! ለኔ በጣም አሳዛኙ እና ከባዱ ጊዜዬ ነበር ! "

የአርሰናል ምንነት ከልብህ ሲገባህ

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
8.1K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , edited  20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 22:56:49
አንዳንድ ታማኝ ምንጮች ከፈረንሳይ እንደሚሉት ከሆነ አርሰናል ቀጣይ አመት ዊሊያም ሳሊባን የእቅዳቸው አካል እንደሆነ አረጋግጠዋል !

Willi

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
9.6K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 22:24:41
Nicolas Pepe To ........ !

እንደ Chris Wheatley ዘገባ ከሆነ አይቬሪያዊው ኒኮላስ ፔፔ በክረምቱ ዝውውር ላይ አርሰናልን መልቀቅ ይፈልጋል እናም ለወኪሉ (Agent) ሌላ ቡድን እንዲያፈላልግለት ነግሮታል።

SHARE || @ETHIO_ARSENAL
11.6K views◈ᴊɪʙƦᴀɴ◈, edited  19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 22:09:59
የሊቭራሜንቶ ዝውውር እክል ገጥሞታል !

|| አርሰናል የሳውዝሃምፕተኑን ፉልባክ ቲኖ ሊቭራሜንቶ ለማስፈረም ጥረት እያደረገ የነበር ሲሆን ነገር ግን አሁን በደረሰበት አስደንጋጭ ጉዳት ለቀጣዮቹ 9 ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል !

ሊቭራሜንቶ በክረምቱ የመድፈኞቹ ኢላማዎች መካከል አንዱ ሲሆን የቀኝ ተከላካዩ የታኪሂሮ ቶሚያሱ ተጠባባቂ ሴድሪክ ሶሬስ አቋም መውረድ ተከትሎ ሌላ ተጫዋች ለማስፈረም ወስነዋል ! ሆኖም ከብራይተን እና ሆቭ አልቢዮን ጋር 2-2 ባደረገው ጨዋታ ቡድኑን 2-2 ባደረገው ጨዋታ አስከፊ ጉዳት አጋጥሞታል ! እናም ለ9 ወራት ከሜዳ ሊያርቀው እንደሚችል ተዘግቧል !

FOOTBAL LONDON

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
12.8K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 20:58:34
| ማርኪኒዮስ ሳኦ ፖሎን በመልቀቅ አርሰናልን በ3.5 ሚሊየን ዩሮ የሚቀላቀል ይሆናል። ብራዚላዊው የክንፍ ተጫዋች በአርሰናል የአምስት አመት ኮንትራት የሚፈርም ይሆናል።

ይፋዊ መግለጫ በቅርቡ [Fabrizio Romano]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
17.0K viewsHeny T, 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ