Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 285.16K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 551

2022-05-17 12:11:29
MAGIC BETTING TIPS

ቤቲንግ መበላት ሰልችቶዎታል መች ይሆን ምበላው ብለው ተጨንቀዋል መፍትሄው እኛ ጋር አለ!!! በBETTING ቀመር ብዙ ልምድ ካላቸው TIPSTERS ጋር በጋራ አብረን ስለምንሰራ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ ይሆናሉ!!! OFFICIAL ቻናላችንን ይቀላቀሉ ገብተው አሰራራችንን ይዩት እኛ እንለያለን!!!



https://t.me/+QfqS3Kj-33VOImW-
23.9K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 11:35:06
ይድረስ ለአርሰናል ደጋፊዎች

መጀመሪያ እስቲ ስኳዱን እንመልከት ......

ምንም ተጫዋች ያላስፈረሙለት አርቴታ በዚህ ቡድን ቻምፒዮንስ ሊግ ሲታገል ነበር ! ይባስም ብሎ ቴርኒ እና ፖርቴ የቡዱኑን ቁልፍ ተጫዋቾቻ
ችንን አጣን ! እነ አርንሎድ ፣ ዎልከር ባሉበት ሊግ ሴድሪክን ይዘን እየተጫወትን ነበር ! እነ ሮበርትሰን ፣ ካንሴሎ ባሉበት ሊግ ታቫሬስን ይዘን ስንጫወት ነበረ ! እነ ሮናልዶ ፣ ኬን ፣ ሳላህ የመሳሰሉ ባሉበት ሊግ ውስጥ ኒኪቲያን ይዘን ስንጫወት ነበር ! ግን ይሄ ሁሉ ተጨምሮ ግን ለቶፕ 4 እየተወዳደርን ነው ! WORLD CLASS የሚባሉ ተጫዋቾችን በየቡድናቸው ይዘው እኛ ግን በጉዳትና በተጫዋቾች ጥራት ተቸግረን ታገልን ! የፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 6 ቡድኖች ላይ አሁን ከበፊቱ የበለጠ ተፅእኖ አደረግን አሸነፍን ነገር ግን ጭራሽ ይሄን ሁላ ባረገ አርቴታ በስሜታዊነት ባለማወቅ ይሰደባል ! እመኑኝ እንዳረሷት ይቺን ቀን ! ለመታየት እንኳን ሚፈራውን አርሰናል በቅርቡ እናየዋለን !

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
23.7K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 10:00:33
ማይክል አርቴታ

" ቀጣይ ጨዋታ ማሸነፍ እንፈልጋለን ፣ የቶፕ አራት ተፎካካሪያችን እንዲሸነፍ እንፈልጋለን ይህ እግር ኳስ ነው ብዙ ያልተጠበቁ ነገሮች ሆነዋል በተአምር ሻምፒዮንስ ሊግ ልንሳተፍ እንችላለን"

አርቴታ ስለ ቶሚያሱ ጉዳት "ምን ያክል ከባድ እንደሆነ አላውቅም ከምርመራ በዋላ የምናውቅ ይሆናል ግን የጡንቻ መሳሳብ ጉዳት ስለሆነ ቀጣይ ጨዋታ የሚደርስ አይመስልም"

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
24.3K viewsJack Wilshere, edited  07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 09:27:48
ሌጀንድ ኢዋን ራይት

"እውነት ለመናገር በዚህ ውጤት ብናጠናቅቅ ለእኛ ስኬት ነው: ሌሎች ቡድኖች ከእኛ የተሻለ ስኳድ ያላቸው ከእኛ በታች ናቸው ይህ ወጣት ቡድን ነው ሚኬል አርቴታ ከእነሱ ጋር ድንቅ ስራ ሰርቷል"

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
24.5K viewsJack Wilshere, edited  06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 08:07:19
በትላንትናው እለት ጨዋታ በአርሰናል በኩል የተመለከታችሁን ችግር የትኛው ቦታ ክፍተት እንዳለው ቀጣይ ማንን ማሰፈረም እንዳለብን አስታየት ስጡን እንደ ደጋፊ ከስሜት ወጥተን አስተያየት እንስጥበት?!

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
25.6K views፪ ቴዳ የማርያም ልጅ ፩, edited  05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 07:21:00
የክለቡ ችግር በዋነኝነት ምንድ ነው? እስቲ እናውራበት? የቻናሉ ጉሩፕ ያልተቀላቀላችሁ ገባ ገባ በሉ ፤ እንወያይ።

https://t.me/Ethio_Arsenal_Chat
25.3K views•Mex Classic•, edited  04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 07:09:08
የዛሬ አመት የዩሮፓ ሊግ እንቅርት ሆኖብን እንደነበር መርሳት የለብንም ዘንድሮ ከመጀመሪያውም ዩሮፓ ሊግ አረጋግጠናል ፤ ቻምፒየንስ ሊግ ደግሞ ሁሉም ነገር አላበቃም።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
25.0K views፪ ቴዳ የማርያም ልጅ ፩, edited  04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 06:20:46 Profile pictures ለመቀየር አስበዋል እግዲያውስ @Ezra_profile_p ቻናልን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ! የተለያዩ የፍቅር፣የሰላም፣የሀዘን፣ ጥቅሶችን በቻናላችን ያገኛሉ
302 viewsEzra ❷❶, 03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 06:18:45
የአርሰናል ደጋፊ ነክ ከሆንክ ምን ትጠብቃለክ JOIN በል/ይ።
904 viewsEzra ❷❶, 03:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 00:52:34
| ግራኒት ዣካ፡ "ሻምፒዮንስ ሊግ መሳተፍ አይገባንም፤ለምን አሰልጣኙ የሚለውን እንደማንሰማ አይገባኝም። ይህ የእድሜ ጉዳይ አይደለም 18 ወይም 35 የመሆን ጉዳይ አይደለም ዝግጁ ካልሆንክ እዛው ቤትህ ቆይ፤ደጋፊዎችን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ።"

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
8.4K viewsHeny T, edited  21:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ