Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 285.16K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 553

2022-05-16 23:39:56 ዊልሰንንንንንንን
18.4K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:39:28 ዊልሰንንንንንንን
17.7K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:38:09 በዚ ሁሉ አጥቂ የጎል ሙከራ እራሱ የለም
17.5K viewsKALU JR REPORTER, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:37:35 ገብቶብን ነበር ለሁለት ሄደው ካውንተር ራምቦ አወጣን
17.1K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , edited  20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:37:09 ወይኔ ወጣን ለጥቂትትትት
16.5K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:35:01 78ኛ ደቂቃ
16.2K viewsKALU JR REPORTER, 20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:34:16 የ ኒውካስትል ደጋፊወች ሌላ ታሪክ ውስጥ ናቸው
15.7K viewsKALU JR REPORTER, 20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 06:10:37
Good Morning [ ኢትዮ አርሰናል ]

መልካም ቀን ቤተሰብ
1 viewJack Wilshere, 03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 02:21:33 ETHIO ARSENAL pinned a photo
23:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 02:15:04
አርሰናል ብራዚላዊውን የክንፍ አጥቂ ማርኪኒዮስን ለማስፈረም ከሳኦ ፖሎ ጋር ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል። ስምምነቱ ተጠናቆ ለመፈራረም ተዘጋጅቷል ማርኪኒዮስ በአርሰናል እስከ 2027 የሚያቆየውን ውል ይፈርማል የዝውውሩ ሂሳብ 3.5 ሚሊየን ዩሮ ይሆናል።

አርሰናል ለጋብርኤል ጄሱስ ዝውውርም የመፈክቻ ጥያቄያቸውን ሊያቀርቡ እየተዘጋጁ ነው።[Fabrizio Romano]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
3.0K viewsHeny T, 23:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ