Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል ብራዚላዊውን የክንፍ አጥቂ ማርኪኒዮስን ለማስፈረም ከሳኦ ፖሎ ጋር ሙሉ ስምምነት ላይ | ETHIO ARSENAL

አርሰናል ብራዚላዊውን የክንፍ አጥቂ ማርኪኒዮስን ለማስፈረም ከሳኦ ፖሎ ጋር ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል። ስምምነቱ ተጠናቆ ለመፈራረም ተዘጋጅቷል ማርኪኒዮስ በአርሰናል እስከ 2027 የሚያቆየውን ውል ይፈርማል የዝውውሩ ሂሳብ 3.5 ሚሊየን ዩሮ ይሆናል።

አርሰናል ለጋብርኤል ጄሱስ ዝውውርም የመፈክቻ ጥያቄያቸውን ሊያቀርቡ እየተዘጋጁ ነው።[Fabrizio Romano]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL