Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 285.16K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 552

2022-05-17 00:32:02
እውነት ግን አርሰናልን የት ድረስ ነው ምደግፈው ? እስቲ ራሳችሁን ጠይቁ ?

አንዴ ሲሸነፍ ARTETA OUT ይባላል ! ከዛ መሰዳደብ ! ልክ ሲያሸንፍ ደሞ አቤት የወደፊቱ ተስፋችን አርቴታ እየሰራው ያለው ቡድን እኮ ሚገርም ነው እንላለን !

በቃ ይሄ ነው የአርሰናል ፍቅር ? መሀላችን ገብተው ሊበጠብጡን እኛን ሊያሳዝኑ ሚጎዱ ብዙ ናቸው ! እኛ ሁላችንም አንድ ላይ ከሆንን ይህንንም ጊዜ እናልፈዋለን ገናም እድል አለን እና ! ሁሌም ቢሆን መታወቂያችን ህብረታችን ነው !

ደህና ደሩልኝ ቤተሰቦቼ

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
9.4K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 21:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 00:09:10
ምንም ማስተባበል አያስፈልግም ! አዎ ተሸንፈናል ! በጣም በሚያስቆጭ ሁኔታ ተሸንፈናል ! የመጨረሻዋን ሰአት መጠበቅም ግድ ሆኖብናል ! ሁሉ ነገር እጅኣችን ላይ ነበር ቀስ በቀስ ግን አጣነው ! የመጨረሻው ጨዋታ ላይ ቶተንሀም ተሸንፎ አርሰናል ካሸነፈ ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ የምንገባ ይሆናል ! ቶተንሀም ተጫውቶ ከዛ እኛም ዛሬ በማሸነፍ ግዴታ ውስጥ ገብተን ተሸንፈናል !

አስታውሱ አምና በዚህ ሰአት ኮንፈረንስ ሊግ ለመግባት የሞት ሽረት ትግል ላይ ነበርን እሱም አልተሳካልንም ! በቃ ያጋጥማል ይህ እግር ኳስ መሆኑን አዘንጉ ! የማንም ጩኸትና ስድብ ሊለያየን አይችልም ዛሬም ነገም ሁሌም አርሴ በደማችን ውስጥ ይኖራል !

መልካም ምሽት ቤተሰቦቼ !

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
12.3K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 00:07:23 | አርሰናል ተሸንፏል የዛሬውን ጨዋታ ብቻ ሳይሆን ለረጅም ጊዜ የለፋንበትን የቶፕ አራት ፉክክር ተሸንፈናል።

በቃ ቀጣይ ራሳችንን አጠናክረን ዳግም እንመለሳለን ሁሌም ቢሆን አስታውሱ ይሄ የወጣቶቹ ጅማሬ ነው፤ይህ ሲዝን በቀጣዮቹ አመታት የሚያብበውን አርሰናል የምናይበት የመጀመሪያው ምዕራፍ ነው። ላሁን ተሸንፈናል ሽንፈት ግን ያስተምራል ለጊዜው አንገት ቢያሽደፋም ላወቀበት ትልቅ መነሳሻ ነው።

ብዙዎቻቹ ከዚህ በኋላ በአርሰናል ተስፋ ትቆርጣላቹ ክለቡን፣ተጫዋቾቹን፣አርቴታን ትሰድባላችሁ አርቆ ለሚያስብና እውነተኛ የአርሰናል ደጋፊ ለሆነ ግን የዛሬው ሽንፈትም ሆነ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ተስፋችን መጨለሙ ላሁን ቢያስከፋንም ሁሉም ነገር ግን ያልፋል፤ተጫዋቾቻችን ልምዳቸውን አዳብረዋል፣የነ ሳካን፣ማርቲኔሊን፣ስሚዝና ኦዴጋርድን ብሩህ ተስፋ አይተናል በቀጣይ በአዳዲስ ግዢዎች ጠንክረን አላስፈላጊ ተጫዋቾችን አስወግደን ዳግም በደስታ ለመፈንጠዝ እንበቃለን።

ሁላችንም አርሰናልን ከልብ እንደግፍ ሽንፈት ወረተኛ አያርገን፤አምነንበት አርሰናልን እስከደገፍን ድረስ በትዕግስትና በአርቆ አሳቢነት ፀንተን ታላቁን አርሰናል እንጠብቀው።

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
12.0K views•Mex Classic•, 21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 00:05:57
12.1K views•Mex Classic•, 21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 00:05:50
12.0K views•Mex Classic•, 21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:53:53 ተጠናቀቀ
15.0K viewsKALU JR REPORTER, 20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:50:28 96 ደቂቃ ላይ ነን
16.2K viewsKALU JR REPORTER, 20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:46:01 ቶተንሀም በመጨረሻው ጨዋታ ኖርዊችን ይገጥማል

እኛ ደሞ ኤቨርተን
17.4K viewsKALU JR REPORTER, 20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:42:50 85ኛ ደቂቃ
18.0K viewsKALU JR REPORTER, 20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:41:12 ጉማሬሽ አስቆጠረ
18.3K viewsʜᴀғɪᴢ_ʀᴄ, 20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ