Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
ርዕሶች ከሰርጥ:
Epl
Size
Northlondonderby
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 279.53K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 549

2022-05-16 02:21:33 ETHIO ARSENAL pinned a photo
23:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 02:15:04
አርሰናል ብራዚላዊውን የክንፍ አጥቂ ማርኪኒዮስን ለማስፈረም ከሳኦ ፖሎ ጋር ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል። ስምምነቱ ተጠናቆ ለመፈራረም ተዘጋጅቷል ማርኪኒዮስ በአርሰናል እስከ 2027 የሚያቆየውን ውል ይፈርማል የዝውውሩ ሂሳብ 3.5 ሚሊየን ዩሮ ይሆናል።

አርሰናል ለጋብርኤል ጄሱስ ዝውውርም የመፈክቻ ጥያቄያቸውን ሊያቀርቡ እየተዘጋጁ ነው።[Fabrizio Romano]

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
3.0K viewsHeny T, 23:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 00:25:26 የ ኪያ ቁጥር 2 ፊልም አዲሱ ማጀቢያ ሙዚቃ ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ ከስር 'Play' ሚለው በመንካት ያዳምጡ

ኤሊያስ ተሾመ - ኪያዬ ቁ.2
Play ▷ ◉─────── 04:55
2.2K views⓱ Jobers ⓱, 21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 00:25:26
ለስልኮ የሚሆኑ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ፎቶዎች ለማግኘት JOIN አድርጉ
1.5K views⓱ Jobers ⓱, 21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 23:42:50
| በውሰት ለሪያል ቤቲስ ተሰቶ ይህን ሲዝን ያሳለፈው ሄክተር ቤለሪን ዛሬ ምሽት በቤቲስ ሜዳ የመጨረሻ ጨዋታውን ካረገ በኋላ በእምባ ተሞልቶ ታይቷል።

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
6.5K viewsHeny T, 20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 23:33:47
INJURY UPDATE !

ሁለቱ የኋላ ደጀኖቻችን ቤን ዋይት እና ጋብሬል በዛሬው ወሳኝ ልምምድ ላይ ያልተገኙ ሲሆን ነገ ከኒውካስል ጋር በምናደርገው ጨዋታ የመኖር እድላቸው ጠባብ ነው
[THE SUN]

SHARE || @ETHIO_ARSENAL
7.1K views◈ᴊɪʙƦᴀɴ◈, edited  20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 23:29:25
#UPDATE

ጋብርኤልና ቤን ዋይት አርሰናል ለነገው ጨዋታ ወደ ሆቴል በሄደበት ወቅት አብረው ነበሩ ! ይሄ ማለት ግን ይሰለፋሉ ማለት አይደለም ! ነገ የመጨረሻ የፊትነስ ምርመራ ይደረግላቸዋል ! ያንን ካለፉ የሚሰለፉ ይሆናል !

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
7.4K views 𝕪𝕠𝕦𝕟𝕘 𝖋𝖑𝖎𝖕 ᴇᴢᴀɴᴀ , 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 22:43:57
| 36 ጨዋታዎች
14 ክሊን ሺቶች

እንኳን ደህና መጣህ ዊሊያም ሳሊባ

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
11.3K viewsHeny T, 19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 22:40:04
| የክለባችን ኮከብ የሆነውና በዚህ ሲዝን በማርሴ በውሰት ድንቅ ብቃቱን ያሳየው ዊሊያም ሳሊባ የሊግ 1 የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
11.7K viewsHeny T, 19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 22:11:59
| የኢትዮ አርሰናል ቤተሰብ ሆነ ኢንስታግራም ተጠቀሚ ከሆንክ ተከተለን +follow

https://www.Instagram.com/ethio_Arsenal
13.8K views•Mex Classic•, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ