Get Mystery Box with random crypto!

#UPDATE ጋብርኤልና ቤን ዋይት አርሰናል ለነገው ጨዋታ ወደ ሆቴል በሄደበት ወቅት አብረው ነ | ETHIO ARSENAL

#UPDATE

ጋብርኤልና ቤን ዋይት አርሰናል ለነገው ጨዋታ ወደ ሆቴል በሄደበት ወቅት አብረው ነበሩ ! ይሄ ማለት ግን ይሰለፋሉ ማለት አይደለም ! ነገ የመጨረሻ የፊትነስ ምርመራ ይደረግላቸዋል ! ያንን ካለፉ የሚሰለፉ ይሆናል !

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL