Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል እና ወቅታዊ ሁኔታዎች ! THE SUN || ኒኪቲያ አርሰናሎች በድጋሚ ያቀረቡለት | ETHIO ARSENAL

አርሰናል እና ወቅታዊ ሁኔታዎች !

THE SUN

|| ኒኪቲያ አርሰናሎች በድጋሚ ያቀረቡለትን ኮንትራት ለመፈረም ተዘጋጅቷል ! ልጁ እራሱን ከምንም ጊዜ በላይ ለማሳየት ይፈልጋል ! በአርሰናል መቆየቱንም ቅድሚያ ይሰጣል !


L'EQUIPE

|| ላካዜት ወደ ሊዮን የማይቀር እየሆነ መቷል ! አርሰናሎች አሁን አዳዲስ አጥቂዎችን ለማስፈረም ገበያው ላይ ናቸው ! ላካዜት ወደ ሊዮን መመለስን ይፈልገዋል ! እናም የአርሰናል እና ላካዜት ነገር አብቅቶለታል !


AS

|| አርሰናል የማድሪዱን ባለ ግራ እግር ምትሀተኛውን ተጫዋች አሴንሲዮ ማስፈረም ይፈልጋሉ ! አርሰናል መሀል ሜዳ እና ሁሉም ቦታዎች ላይ ያላቸውን አማራጭ ማስፋት ይፈልጋሉ ! አርሰናል ከቅርብ ሳምንታትም በፊት ማስፈረም ሚችሉበት ሁኔታ ካለ ጠይቀው ነበር ! ነገር ግን ኤሲ ሚላኖች ልጁን በጥብቅ ይፈልጉታል !


#የተጫዋቾች_ሁኔታ ( ጉዳት )

NOW AFC

ቶሚያሱ አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ! ከጉዳቱም አሁን ነፃ ሁኗል ! ከአሁን ቡሀላ የሚያሰጋው ነገር የለም !

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL