Get Mystery Box with random crypto!

ማርቫኖፖስ በቋሚነት ስቱትጋርትን ይቀላቀላል ! በውሰት ለስቱትጋርት እየተጫወተ ድንቅ እንቅስቃሴ | ETHIO ARSENAL

ማርቫኖፖስ በቋሚነት ስቱትጋርትን ይቀላቀላል !

በውሰት ለስቱትጋርት እየተጫወተ ድንቅ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለው ኮስታስ ማርቫኖፖስ ክለቡ ስቱትጋርት ከመውረድ መትረፉን ተከትሎ በ₤3 ሚልየን የዝውውር ዋጋ በቋሚነት የሚፈርም ይሆናል።[Bild]

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL