Get Mystery Box with random crypto!

Aki Man Z Menz

የቴሌግራም ቻናል አርማ akiman12345 — Aki Man Z Menz A
የቴሌግራም ቻናል አርማ akiman12345 — Aki Man Z Menz
የሰርጥ አድራሻ: @akiman12345
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 334

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-02-09 16:17:49
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለማቋረጥ ድምፅ የሆነዉ ልጅ ቢኒ በፓሊስ ተይዞ ወዳልታወቀ ስፍራ ተወስዷል።
98 viewsAki_man , 13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 16:17:11 ሁኔታዉ ሁሉ ...ማርያምን ያሳዝናል
93 viewsAki_man , edited  13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 12:03:56
#ደሴ

ነብይ መጣ ብለው ጨፍረው ነበረ
ለካስ ይሁዳ ነው ያስበላው ጀመረ !

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእራሱን ሥርዓት ተቃውመው ለሰላማዊ ሰልፍና ለአመጽ የሚወጡ ዜጎችን የጠራ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ተመዝግቧል።

እናም ደሴዎች ከሲኖዶሱ መርሐ ግብር ውጭ ያደረጋችሁት የአደባባይ ተቃውሞ ባለጌው ሥርዓት አስርጎ በሚያስገባቸው እኩይ ሰዎች እንዳይረበሽ ጥንቃቄ አድርጉ።
77 viewsAki Man, 09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 11:09:58 "...ወደ ቤተክርስቲያናችን ከመጣህብን፤ ወደ ቤተ መንግስትህ እንመጣብሃለን!"

ደሴዎች ይዘው የወጡት መፈክር
84 viewsAki Man, 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 23:24:34 በመጨረሻም በሻሸመኔ የሰማዕታቱ ቁጥር 23 ደርሷል
በቤተክርስቲያን ቀን አቆጣጠር በ23 የሚከበረው ታላቁ ሰማዕት ማነው?
98 viewsAki_man , 20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 23:24:29 ቢገርፉን
ቢገፉን
እስከ ቀራንዮ ፣ እስከ ጎልጎታ
ሞት አያስፈራንም!
ሞቶ ማሸነፍን ፣ አስተምሮን ጌታ!!!
96 viewsAki_man , 20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:05:39 ከሻሸመኔ
ማራ ካፌ ላይ በመሆን ወደ ቤተ ክርስቲያን ግቢ እየተኮሱ ነው።  የተጎዳ ሰው እጅግ ብዙ ነው ተኩስ ያለማቋረጥ እየተተኮሰ ነው።
ከሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
117 viewsAki Man, 13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 11:53:01 ሻሸመኔ

በሻሸመኔ ከተማ በኦሮሚያ ፖሊስ በተተኮሰ ጥይት 3 ኦርቶዶክሳዉያን መስዋዕት ሆነዋል።

    #ሼር
120 viewsAki_man , 08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 11:11:19 መፍትሔው የጋዳፊንና የአጋሮቹን እጣ ለዘንዶው መስጠት ነው ።
119 viewsAki_man , 08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 10:01:09
ሻሸመኔ በይፋ የሰማዕታቱን ተጋድሎ አስጀምራለች
***

በፍጹም አናለቅስም፣አንዝልም ፣አንሰንፍም፣አንፈራም።

በቁማችን ኖረን ቤተክርስቲያን ከምትረክስ
ሞተን ብንቀደስ ይሻላል።

ለማይቀረው ተዘጋጅ።

አንተ በማህተብህ ያልተገደልከው ...ሻሸመኔ ላይ ስላልተገኘህ ብቻ ነው

ሕዝብህን አድን ፣ርስትህንም ባርክ፣ ጠብቃቸውም
118 viewsAki_man , 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ