Get Mystery Box with random crypto!

#ደሴ ነብይ መጣ ብለው ጨፍረው ነበረ ለካስ ይሁዳ ነው ያስበላው ጀመረ ! ጠቅላይ ሚኒስትር | Aki Man Z Menz

#ደሴ

ነብይ መጣ ብለው ጨፍረው ነበረ
ለካስ ይሁዳ ነው ያስበላው ጀመረ !

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእራሱን ሥርዓት ተቃውመው ለሰላማዊ ሰልፍና ለአመጽ የሚወጡ ዜጎችን የጠራ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ተመዝግቧል።

እናም ደሴዎች ከሲኖዶሱ መርሐ ግብር ውጭ ያደረጋችሁት የአደባባይ ተቃውሞ ባለጌው ሥርዓት አስርጎ በሚያስገባቸው እኩይ ሰዎች እንዳይረበሽ ጥንቃቄ አድርጉ።