Get Mystery Box with random crypto!

Aki Man Z Menz

የቴሌግራም ቻናል አርማ akiman12345 — Aki Man Z Menz A
የቴሌግራም ቻናል አርማ akiman12345 — Aki Man Z Menz
የሰርጥ አድራሻ: @akiman12345
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 334

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-10 17:01:52 በባህርዳር ቀበሌ 11 ዲያስፖራ አስፋልቱ ዳር በአንድ መጠጥ ቤት ውስጥ በተጣለ ቦንብ በትንሹ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉን እና የቆሰሉም እንዳሉ ምንጮች ገልጸዋል።
98 viewsAki_man , edited  14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 10:54:37 ፍቅር እንደ ዝናብ ከሰማይ አይወርድም
ያበባ መደብ ነው
በሰው የሚታነፅ : በሰው የሚወድም
ተዘርቶብን እንጂ :ተሰብከን አንወድም::
"ወዳጄ ወዳጄ " የሚያቀነቅኑ
አገር ያቀኑ ለት መች ልብን አቀኑ
ሳይወጡ ሳይወርዱ
ውብ ስራን ከውብ ቃል :ሳያስተባብሩ
ከድሜ እና ከምቾት ቆርሰው ሳይገብሩ
ፍቅር መች ይፈልቃል?
በስብከት በምልጃ በየዋህ ሰዎች ህልም
ያልጣዱት አይበስልም
ያልዘሩት አይበቅልም::
76 viewsAki_man , 07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 10:52:58 Android common codes

#Part2

Samsung Secret Codes

Display IMEI number
*#06#

Display current firmware
*#1234#

Diagnostic and general settings mode
#*#4636#*#*

Factory soft reset
*#*#7780#*#*

To display product code
*2767*4387264636#

GPS test settings
*#*#1472365#*#*

Service mode main menu
*#*#197328640#*#*

SW & HW Info
*#12580*369#

Bluetooth Address
*#232337#

ADC Reading
*#0228#

RF Band Selection
*#2263#

Ciphering Info
*#32489#

Bluetooth Test Mode
*#232331#

Diagnostic Configuration
*#9090#

WLAN Test Mode
*#232339#

Vibration motor test
*#0842#

WLAN MAC Address
*#232338#

USB I2C Mode Control
*#7284#

Audio Test Mode
*#0673#

General Test Mode
*#0*#

USB Logging Control
*#872564#

GCF Configuration
*#4238378#

Real Time Clock Test
*#0782#

Audio Loopback Control
*#0283#

LBS Test Mode
*#3214789650#

GPS Control Menu
*#1575#

RIL Dump Menu
*#745#

Data Create Menu
*#273283*255*3282*#

Proximity Sensor Test Mode
*#0588#

Camera Firmware Update
*#34971539#

Light Sensor Test Mode
*#0589#

WLAN Engineering Mode
*#526#

Debug Dump Menu
*#746#

NAND Flash S/N
*#03#

Software Version Info
*#44336#

System Dump Mode
*#9900#

Data Create SD Card
*#273283*255*663282*#

Data Usage Status
*#3282*727336*#

TSP / TSK firmware update
*#2663#

Remap Shutdown to End Call TSK
*#7594#

Camera Firmware Menu
*#7412365# and *#*#34971539#*#*

WLAN Engineering Mode
*#528#

Melody Test Mode
*#0289#

OTA Update Menu
*#8736364#

Test History
*#07#

HSDPA/HSUPA Control Menu
*#301279#

Quick Test Menu
*#7353#

View Phone Lock Status
*#7465625#

Auto Answer Selection
*#272886#

HTC Secret Codes


Device information program
#*#4636#*#*

Field Test
*#*#7262626#*#*

HTC Function Test Program
*#*#3424#*#*

Display Software version
*#*#1111#*#*

Display hardware version
*#*#2222#*#*

Wi-Fi Mac Address
*#*#232338#*#*

Bluetooth Mac Address
*#*#232337#*#

GPS Test
*#*#1472365#*#*

GPS Test 2
*#*#1575#*#*

Bluetooth test
*#*#232331#*#*

Display test
*#*#0*#*#*

Touch Screen version
*#*#2663#*#*

Touch Screen Test
*#*#2664#*#*

Debug UI
#*#759#*#*

Factory format
*2767*3855#



መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን "

መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።

አስተያየትዎን @Ethiotechsbot ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።

ጥያቄ ካለዎት @ethio_techs_group ላይ ይላኩልን።

****************************
ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
77 viewsAki_man , 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 22:20:42
#ሕፃን ምዕራፍ ስንታየሁ በአዋሽ ሰባት እስር ቤት ስለሚንገላታው አባቷ የተናገረችው/ሼር ይደረግ!

#ዝምታው ይሰበር!!

    "ዝምታ ቢነግስም፤ፀጥታ ቢበረታም አንተ አስታዋሽ ብታጣም አንድ ቀን ይመጣል!
ስለ አንተ ፅናት እና ብርታት አፍን ከፍቶ የሚናገርበት፤የሚመሰክርበት አንተም በተራክ ከልጆችክ ጋር የምትስቅበት ቀን ይመጣል።
ሁሉንም ትተክ ልጆቼ ሳትል ወጣትነት ዕድሜዬን ሳትል ለተበደሉት ድምፅ እሆናለሁ ማለትክን ሰዎች ቢክዱ ማመን ባይፈልጉ ያለህበት አዋሽ 7 ምስክር ነው። አባቴ ሁሉም ዝም ቢል እኔ ግን ዝም አልልም።"
86 viewsAki_man , 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 21:35:51
#inbox ከአይሻ ከተማ ወደ ጅቡቲ ለመሻገር 40 km ሲቀረን ከለሊት 11:30 ጀምሮ መንገድ ተዘግቶብን የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ጫካ ላይ ቆመናል። ከጅቡቲ ወደ ድሬደዋም ሆነ ከድሬደዋ ወደ ጅቡቲ እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ መንገድ ዝግ ነው ።
85 viewsAki Man, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 21:33:58 ደራ
#በኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች ሸዋ ደራ ጉንደ መስቀል ጥቃት መፈጸማቸው ተነገረ!!!
ዛሬ ለሊት ደራ  ራቾ ከፍተኛ ቁጥር  ያላቸው ታጣቂዎች የአማራዎችን ቤት እየመረጡ ሲያቃጥሉ አድረዋል።
እነዚህ ሀይሎች ቤቶችን ሲያቃጥሉ አድረው  አሁን ላይ ወደ ሮብ ገበያ መግባታቸው ታውቋል።
ታጣቂዎቹ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ሰዎችን አግተው  መውሰዳቸውን ገልፀዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ እስከ አሁን በመንግሥት በኩል የተደረገ መከላከል እንደሌለ ነዋሪዎች ገልፀዋል።
በመሆኑም በአካባቢው ያለው ህዝብ ከደረሰው ጥፋት የባሰ ነገር እንዳይከሰት ጥንቃቄ ማድረግ አለበት፣መንግስት ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለበት ሲሉ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።
80 viewsAki Man, 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 14:04:51
140 viewsAki Man, 11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 14:04:47
ደብረብርሃን


ከ130ሺህ ብር በላይ በቻሌንጅ በማሰባሰብ ለወገኖቻችን አድርስናል።

ሁሉም ያማል
ለታሪክ ይቀመጥ!!!
139 viewsAki Man, 11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 18:30:34 ባያነሳ ጋሻ፣ሚኒሊክ ተነስቶ፣
'Leonardo' ነበርኩ፣አድናቆት ተረስቶ፡፡
ባትዘምት ጣይቱ፣ተነስታ በወኔ፡
እምነት ባህል አልባ፣ከነቱ ነበርኩ እኔ፡፡
ጂጂ ድምፅ ታጥቃ፣ባተነሳ 'ማይክ'፡
ማን ያስረዳኝ ነበር?፣አደዋን በዚህ ልክ፡፡
ቴዲስ ባይጋራ፣ማይኩን ከጂጂ፡
ጥቁሩን ሰው ለአለም፣ማን ነበር? አስረጂ፡፡?
ጥንት እናት አባቶች፣ባይሰጡኝ ነፃ ሀገር፡
በ'ኢታሊክ' ነበር፣ግጥሜ ሚደረደር፡፡
51 viewsAki_man , 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 18:28:32
እንኳን 127ኛ አመት የአደዋ ድል በዓል አደረሰን!
የአንተ ጠላት ማን ነው። እሱን ስታሸንፍ የአንተን አደዋ ታበስራለህ! ጀግና ማለት የሚፈልገውን ትልቅ ሕልም ያሳካ ነው! ጀግና ማለት ጤናውን የጠበቀ ነው! ጀግና ማለት ራሱን ያወቀ ነው! ጀግና ማለት ይቅር ባይ ነው! ጀግና ማለት አንተ ነህ!
51 viewsAki_man , 15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ