Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን 127ኛ አመት የአደዋ ድል በዓል አደረሰን! የአንተ ጠላት ማን ነው። እሱን ስታሸንፍ የአ | Aki Man Z Menz

እንኳን 127ኛ አመት የአደዋ ድል በዓል አደረሰን!
የአንተ ጠላት ማን ነው። እሱን ስታሸንፍ የአንተን አደዋ ታበስራለህ! ጀግና ማለት የሚፈልገውን ትልቅ ሕልም ያሳካ ነው! ጀግና ማለት ጤናውን የጠበቀ ነው! ጀግና ማለት ራሱን ያወቀ ነው! ጀግና ማለት ይቅር ባይ ነው! ጀግና ማለት አንተ ነህ!