Get Mystery Box with random crypto!

Aki Man Z Menz

የቴሌግራም ቻናል አርማ akiman12345 — Aki Man Z Menz A
የቴሌግራም ቻናል አርማ akiman12345 — Aki Man Z Menz
የሰርጥ አድራሻ: @akiman12345
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 334

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-02-25 21:57:13
38 viewsAki_man , 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 21:53:35
"የጠላህ ይጠላ ፣ ብድሩ ይድረሰው
ያጎደፈህ ይጉደፍ ፣ ጭቅቅት ያልብሰው"
ብዬ አልራገምም!!!
የሚጠላህ ጠልቶኝ ፣ ነፍሴን ሲያስጨንቃት
የ'ውነት አንገትህን
የተረት ሸምቀቆ ፣ አስገብቶ ሲያንቃት
አንተን ለሚረግሙ
አንተ እንዳስተማርከኝ ፣ እነሆ ምርቃት።
።።።
"የጠላህ ይወደድ ፣ ይራቀው አመፃ
ያጨቀየህ ይጥራ ፣ ያጎደፈህ ይንፃ!!!
።።።
ባንተ የሚጠላኝ
ቂም በቀል ጥላቻን ፣ ፈፅም አይቅመሰው
አንተ እንዳስተማርከኝ ፣ ነፃነት ላውርሰው
እነሆ ነፃነት
ሞቶም ድል አድራጊ ፣ ምኒልክ ህያው ሰው!
40 viewsAki_man , 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 21:44:42
41 viewsAki_man , 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 21:15:58 ( ሹመቴን መልሱ )
Teddy Afro

ጎራው ያለ እደሆን ባራምባራስ ደስታ
ዛራፍ ያለ እንደሆን ባራምባራስ ደስታ
ጠላት ይጠፋዋል መደበቂያ ቦታ።
ፊት አውራሪ ፍላቴ
ግራ አዝማች በሃፍቴ
አዛዥ ለጥ ይበሉ
ቀኝ አዝማች በአካሉ
ዣንጥራር ባያለው
ደጃዝማች እንዳለው
እንዲህ ነው ካልቀረ አንጀት አርስ ሹመት
ለድል የሚያበቃ ጦር ይዞ ቢዘመት።

የጣልያን ጄኔራል ኮኮቡን ደርድሮ
በሊጋባ ሞዜር ስንት አሳሩን ቆጥሮ
ድል አድርጎት የኛ ሰው ፎክረን በኩራት እንደተመለስን
ስልጣኔ መስሎን የሱን ስም ወረስን።
ሟቹ ጄኔራል ነው ገዳይ ፊት አውራሪ
ስም እንዴት ይዋሳል ደፋር ሰው ከፈሪ?
በጠላት ሬሳ ላይ ቆመን እያቅራራን
በድላችን ማግስት የኛን ሹመት ንቀን ከሆንን ኔተራል
ባናውቀው ነው እንጂ የዛን ቀን ሙተናል።
ኮኔሬል አይበሉን ያገሩን አርበኛ
ጄኔራል አይበሉን ያገሩን አርበኛ
ፈረንጅ አደለንም ሀበሻ ነን እኛ።
የሟች ስም አደለም የገዳይ ሰው ምሱ
በደም ተበላሽተዋል ባለ ኮከብ ልብሱ
ገድዬው ሳበቃ ባስታጠቁኝ ወኔ
በሱ ስም አይጥሩኝ ቆሞ እንዲሄድ በኔ
ጄኔራል ድል ሆኖ ስላለፈች ነፍሱ
ይበሉ ጃንሆይ ሹመቴን መልሱ።
ፊት አውራሪ ካታካምቦ
ሊጋባ ዴሊቦ
አዛዥ ለጥ ይበሉ
ቀኝ አዝማች አካሉ
ዣንጥራር አበጋዝ
እንዲህ ነው አንጀት አርስ ሹመት
ለድል የሚያበቃ ጦር ይዞ ቢዘመት
ፍቃድዎ ከሆነ ግርማዊ ተፈሪ
እንዳገሬ ሹመት በሉኝ ፊት አውራሪ
በሟች ከመጠራት ስለ ሚሻል እሱ
ይበሉ ጃንሆይ ሹመቴን መልሱ።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!
ፍቅር ያሸንፋል !!
51 viewsAki_man , 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 10:57:16 ዥዋዥዌ ታውቃላችሁ ተጫውታችሁስ??

ሄዱ መጡ ማለት በራሱ ይደክማል!

በቃ በቃ ተውት ይልቅ
አንድ ዩንቨርስቲ (ራሳቸው ቤተመጽሐፍት ) የሆኑ አባት ላስተዋውቃችሁ
45 viewsAki_man , 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 10:56:54 አፈንጋጮች :- ቤታችን ታሽጎብናል። ደመወዛችን ታግዶብናል።

አቡነ ኤርምያስ:- ይሄ ምን ይገርማል ከእርሱ በላይ አውግዘናችሁ የለም እንዴ?
45 viewsAki_man , 07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 14:54:26 ከኢንሳ የመጣ አዲስ መረጃ…!

"…ዘመዴ እንደምንም ብለህ ይሄን መረጃ ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እና ለሕዝቡ አድርስ። መንግሥት በቅዱስ ሲኖዶስ አባቶች እና በአንተ ላይ ዶክመንተሪ እንዲሠራ አዟል። በአባቶች ላይ የውሸት ድምጽ ማስመሰል ሊሠራ ያቀደ ሲሆን ሲሠራም 2 ዋና ዋና ነገሮችን አስቦ ነው።

1ኛ፥ ለማኅበረሰቡ በውሸት እነዚህ አባቶች የፖለቲካ ንክኪ አጀንዳ እንዳሏቸው ለማስረዳት፥

2፥ የኦሮሞን ህዝብ እንደሰው እንደማይቆጥሩት የሚያሳይ ድምጽ ለማውጣት ነው።

"…በዚህም የታሰበው በማኅበረሰቡ ብቻ ሳይሆን የሲኖዶሱ አባቶች እርስ በእርሳቸው መተማመን እንዲያጡ ለማድረግ የታሰበ ነው። እናም ስልክ ደግሞ 100% በኢትዮቴሌኮም የፎቶጋለሪ ሳይቀር መመልከት ይችላሉ። እንዲህ መጠቀም ከጀመሩ 1 አመት አልፏቸዋል።

"…የInsa cyber security specialist ከሰለሞን ሶካ የ insa director encrypted መልዕክት ተልኳል። ይህም የቅዱስ ሲኖዶሱ አባላት አባቶች እንዲሁም የሃይማኖት ተቆርቋሪዎች accounts check እንዲያደረጉ፣ እንቅስቃሴያቸው እንዲጠና፣ እንዲሁም የማኅበረሰብ አንቂዎች ጭምር እንዲበረበር፣ ከዚያውስጥ ደግሞ ዘመዴ ላይ Documentary ለመሥራት Vulnerability እየፈለጉ ነው። በቅርቡም በአቡነ ማቲያስና በአቡነ አብርሃም ላይ የተሠራ voice over ለማኅበረሰቡ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ናቸው።

"…በቀደም ዕለት በእነ አካለወልድ የተሰጠው መግለጫ ተመልክቶ ከመግለጫው በፊት እነ ሽመልስ አብዲሳ የነገሯቸው ነገር "እኛ ውስጥ ውስጡን እንጨርሰዋለን እናንተ ግን ግፉበት። ወደ ኋላ የሚል በህይወቱ ላይ እንደፈረደ ይቁጠር። አንዴ ገብተንበታል ዳር ሳናደርስ አንመለስም። የብልፅግናን ፈጥረን ወደ አራት ኪሎ የመጣነው በዚሁ መንገድ ነው። አዲሲቱን ኦሮሚያ ለመፍጠር በሚደረገው ሂደት ላይ የእናንተ ድርሻ ቀላል አይደለም። በርቱ ነበር ያላቸው። ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ መኖር ካልተቻለ ዐማራን ለትግሬና ለሱዳን ሰጥተን፣ ሱማሌ ወደ ፈለገበት እንዲሄድ አድርገን፣ ደቡብን ከእኛ ጋር ቀላቅለን በኃይ ግማሽ ደቡብ ወሎን እና አዲስ አበባን ጨምሮ ይዘን መገንጠል ነው።" ይሄ ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው። ማንም አያስቆመንም። ምንም አትስጉ ነው ያላቸው። መነኩሴዎቹ አሁን ታግተው ነው ያሉት።

"…ዘመዴ Voice over ን በተመለከተ እንደምንም ብለህ ለቅዱስ ሲኖዶሱም ለኅበረተሰቡም ቀድመህ ማድረስ አለብህ። መንግሥት ቅዱስ ሲኖዶሱን ከህዝቡ ለመነጠል እንደ ዋነኛ መንገድ ነው ሊጠቀመው ያሰበው። ይህም ስል የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት አባቶች በኩራት እንዳይቃወሙት አንገት ማስደፊያ ነው። መረጃው ቀድሞ ከወጣ የጨጓራ በሽተኞች ከመሆን በዘለለ ምንም አባታቸው አያመጡም። የሚገርምህ እኔ ሃይማኖቴ አይደለም። ነገር ግን ሰዎቹ ሊፈጥሩ ያሰቡት ምስቅልቅል ስላሳሰበኝ ነው። በአሁን ወቅት ደግሞ በጣም የምት ሰማው እና ታማኝ የመረጃ ምንጭ ስለሆንክ ብዬ ነው ወዳንተ መምጣቴ።

"…በአጠቃላይ ስለዚህ ሥራ የሚያውቁ ሰዎች 3 የኮምፒዩተር ስፔሻሊስቶች፣ አንድ ስሙን ከሰሞኑ ስሙን የምነግርህ አርቲስት የድምጽ የአባቶችን ድምፅ የማስመሰሉን ሥራ እንዲሠራ ተመርጧል። አርቲስቱን በፎቶ እሰጥሃለሁ። አርቲስቱ ያስመሰለውን የአባቶች ድምጽ ወደ ኮምፒዩተራቸው አስገብተው ነው በስልክ እንደተነጋገሩ የሚያስመስሉት። ንግግሩ ኦሮሞን የሚያንቋሽሽ አድርገው እንዲሠራ ነው የታዘዘው። ድምፁ ከተሠራ በኋላ አርቲስቱ ይገደላል ወይ መርፌ ወግተው ያጀዝቡታልም ተብሏል። አዛዡ ሰለሞን ሶካ እና ከሱ በላይ ያሉ ሰዎች ናቸው።

"…አንተን በተመለከተ ኢንተርኔት ላይ ባለህ እንቅስቃሴ የተውካቸውን ኮቴዎች ተከተለው አካውንት መጥለፍ ሲሆን፣ በዚያም ሳታውቅባቸው የሚችሉትን ያህል መረጃ መውሰድ ነው። ካልቻሉ ደግሞ ሶሻል enginering የሚባለውም ቴክኒክ በመጠቀም ነው ሊመጡብህ ያሰቡት። በዚህም ወዳጅ መስለዉ መረጃው መመዝበር ነው። ከዛ በራስህ መረጃ documentary ሠርተው ያንተ ተከታዮች ላይ conspiracy መፍጠር። ይሄን ካሳካን ቢያንስ እንደ ጉድ ከሚከተሉህ ሰዎች ከብዙ ሚልዮኖቹ ቢያንስ ግማሽ የሚሆነው ሰው ከአንተ መራቅ ነው የፈለጉት።

"…ያንተከትሎ ከዚያ በኋላ በዋና ዋና መገናኛ ብዙሃን ሚዲያዎች የሠሩትን documentary አንተን ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ አሸባሪ ማሳየት ነው የፈለጉት። በዚህም ዋና ዓላማው አንተን በወንጀለኛ፣ በዘር አጥፊነት ለመፈረጅ ነው። ጭቅጭቅ ነበረባቸው። ልጁ ለዚህ ፍረጃ አይመችም የሚል ነገር ተነሥቶም ነበር። ነገርግን አቶ ሰሎሞን ሶካ ይገባናል ነገርግን ሌላ የተሻለ ምርጫ የለንም ስለዚህ በዚሁ ግፉበት የሚል መመሪያ ሰጥቷቸዋል።

"…ዛሬ voice over እንዲሰሩ ከታዙት መካከል ከinsa ፕሮጀክቶች በሙሉ ወደ እኛ ወደ ኦሮምያ ደኅንነት ቢሮ እንዲመጡ ተደርጓል። በኦሮሚያ ደህንነት ቢሮ እንዲሠራ የተፈለገው አቶ ተመስገን በሚሠራው የደኅንነት ቢሮ መተማመን በማጣታቸውና ዐማሮቹ እንደ ፓርቲም፣ እንደ ክልልም ለእኛ ለኦሮሚያ ብልጽግና የሚያሳዩት እንቅስቃሴ እጅግ መተማመን ስለጠፋበት ነው። አቶ ደመቀ ከእነ አቢይ ያፈነገጠ ይመስለኛል። አቶ ተመስገንም በጎጃሜዎቹ የተጠለፈ ነው ብለው አያምኑትም። በመከላከያውም ስንጥቃት አለ። የእሁዱ ሰላማዊ ሰልፍ በአባቶች ጥበብ አለፈ እንጂ ከህዝቡ ይልቅ ጦሩ ነበር የሚፋጀው።

"…በኦሮሚያ ደኅንነት ቢሮ የሚሠሩት ከቱርክ ተምረው የመጡ እንዲሁም የቀድሞ insa ላይ የነበሩ ሰዎች ናቸው። አንተ አሁን መረጃውን ለማኅበረሰቡ እና ለቅዱስ ሲኖዶሱ አሳውቅ። ዘመዴ ፍጠን ትናንት ምሳ ሰዓት ላይ ሙሉ ለሙሉ ፕሮጀክቶቹን በአጠቃላይ ወደ እኛ ኦሮሚያ ደህንነት ቢሮ መጥቷል። ሁሉም ያነቡሃል። ግትርነትህን፣ ሃቅህን ይወዱታል፣ እልህህ ደስስ ይላቸዋል። የሚጠሉት ሴራቸውን ስለምታፈራርሰው ነው። በፊት በፊት ጓደኛህ ስለሆነ ዳንኤል ክብረት ነው መረጃ የሚሰጠው ብለው ይሟገቱ ነበር። አሁን አሁን ግን በተለይ ዳንኤል ላይ ከጻፍክ በኋላ ስለ ዳንኤል እንደ አዲስ መረጃ ካንተ ስላገኙ በአንተ ላይ ክትትልና የመረጃ ምንጮችህን ለማወቅ እንቅልፍ አጥተዋል። ነገር ግን ምንም ዱካ ሊያገኙ አልቻሉም። የአንስ ልዩ ነው። በርታ ዘመዴ። ህዝቡ አስቀድሞ ተጠንቅቆ እንዲጠብቅ አንተ ይሄን ቀድመህ አውጣሁ።

"…ስላለኝ አውጥቼዋለሁ። እኔን በተመለከተ ግን በ email የምጻጻፈው ከጀርመን መንግሥት ለሥራ ጉዳዮች ብቻ ነው። ለማንም በኢሜል መልስ ሰጥቼ አላውቅም። ሲበረብሩ ውለው ቢያድሩ የሚጣሉት ከጀርመን መንግሥት ጋር ነው። በተረፈ በስልኬ ላይ የሚቀመጥ ምንም የተለየ ነገር የለኝም። የማገኛቸውን መረጃዎች ሃገር የሚያፈርሱትን በመደበቅ ነው በስሱ እንዲደነግጡ፣ ንስሀም እንዲገቡ የምለቅላቸው። የብዙዎቹን ነውር ሁላ ደብቄያለሁ። እነሱ አሸባሪ ሲሉኝ እኔ ደግሞ እየቀፈፈኝ ገመድ ፈልገው ይታነቁ ዘንድ የሚያደርጋቸው መረጃዎችንም እለቃለሁ።

"…ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ።
41 viewsAki_man , 11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 07:28:54
"…የይህቺን Vpn አውርዱና እናወጋለን…!


• ኦርቶዶክስ ሃገር ናት…!  አከተመ ሌላም አማራጭ እንጠቀማለን።
73 viewsAki_man , 04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 07:26:04 ድንጋይ የወረወረው ወይስ የተወረወረበት ነው መታሰር ያለበት
71 viewsAki_man , 04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 07:24:34 ጥብቅ መረጃ

ዐቢይ አህመድ  ሕጋዊ የሆነውን የቤተክርስቲያን ጥያቄ መፍታት ሲያቅተው "የአማራ ኤሊት መንግሥቴን ሊገለብጠው ነውና የኦሮሞ ድርጅቶች ያግዙኝ" እያለ በአገር ቤትና በውጭ ያሉትን የኦሮሞ ወገኖቻችንን አንድ ሰነድ ላይ  እያስፈረመ ውሏል። ይህን ያደረገው ወንጀል ከሰራ በኋላ እንዳይክዱት ነው ተብሏል። ብዙዎች ጥሪው ስልጣኑን ለማስጠበቅ እንደሆነ ስለገባቸው አልተቀበሉትም።

ዓላማው ግን ክስተቱን ተጠቅሞ የአማራን ባለሀብቶች፣ ምሁራን እና አንቂዎች ለማሰርና ለመግደል ነው። ኦሮሚያ ክልል የሚገኘውን አማራም ለማጽዳት ጭምር የታወጀ የዘር ማጥፋት ነው። አማራ ክልል ተሻግሮ አመራሮችን ለመግደለም ጭምር የታቀደው የጠቅላይ ሚኒስትሩ እቅድ መንግስታዊን ኃይማኖት የማስቀየር ተልዕኮ መደናቀፍ ለማስቀየስ የተደረገ ነው።
70 viewsAki_man , 04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ